Get Mystery Box with random crypto!

ወቅቱ የፆም ወር እንደመሆኑ ቴምር ከወትሮው በተለየ መልኩ በገበያ ላይ እናገኛለን። ታድያ በዚህ | ዶ/ር ኃይለልዑል-ሀኪሙ

ወቅቱ የፆም ወር እንደመሆኑ ቴምር ከወትሮው በተለየ መልኩ በገበያ ላይ እናገኛለን።

ታድያ በዚህ ወቅት ቴምርን አዘውትሮ መመገብ በርካታ የጤና በረከቶች እናገኛለን።

የቴምር የጤና በረከቶች

በሰዉነትታችን የሚገኘውን የስብ ክምችት(cholesterol )ይቀንሳል

የሆድ ድርቀትን ይከላከላል/ይፈውሳል፤

ክብደትን ለመጨመር ይረዳል።

የልብ ጤንነት እንዲጠበቅ ያደርጋል

ቴምር በካርቦሀይድሬት የበለፀገ እንደመሆኑ ጉልበት/ኃይል ይሰጠናል ።

ጤናማ የሆነ የነርቭ ስርዓት እንዲኖረን ያደርጋል።

ጥርሳችን ጠንካራ እንዲሆን ያደርጋል

የአጥንት ጥንካሬን ይጨምራል