Get Mystery Box with random crypto!

Doctor Alle 8809/ዶክተር አለ 8809

የቴሌግራም ቻናል አርማ doctoralle8809 — Doctor Alle 8809/ዶክተር አለ 8809 D
የቴሌግራም ቻናል አርማ doctoralle8809 — Doctor Alle 8809/ዶክተር አለ 8809
የሰርጥ አድራሻ: @doctoralle8809
ምድቦች: ጤና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 66.66K
የሰርጥ መግለጫ

ጤናዎን ያብዛሎ
8809 ዶክተር አለ
መተኪያ ስለሌለው ጤናዎ የሀኪም መፍትሄ የሚያገኙበት የጥሪ ማዕከል 8809 ዶክተር አለ
- አካላዎ ህመም -
- የውስጥ ደዌ
- የስነልቦና ችግር
- እንዲሁም የሚያስፈልግዎ ህክምና የት ሆስፒታል እንደሚሰጥ እንጠቁምዎታለን፡፡
- የውጪ ሀገር ህክምና ለሚያስፈልጋቸው ባለን ዓለምአቀፍ ኔትዎርክ ሁሉን ያሟላ

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-11-09 07:43:15
13.0K viewsRahel, 04:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-09 07:43:04 ወድ የዶክተር አለ ቤተሰቦች ዛሬ ይዘንላቹ የቀረብነው በሆዳችን ክፍል ህመማችንን ለመለየት የሚረዳን ፅሁፍ ነው ተከታተኩን።

በሆድ ክፍል ህመምን የመለየት ዘዴ

ዘጠኝ አይነት የሆድ ክፍሎች በእነሱ እንዴት ህመማችንን መለየት እንችላለን?
1. የቀኝ የላይኛው የሆድ ክፍል
• የጉበት ህመም
• የሆድ ቁስለት
• የሃሞት ጠጠር
• የቀኝ ኩላሊት ህመም

2. የላይኛው የመሃል የሆድ ክፍል
• የጨጓራ ህመም
• የምግብ አለመፈጨት
• የሆድ ቁስለት
• የጣፊያ ኢንፌክሽን
• የጉበት ህመም

3. የግራ የላይኛው የሆድ ክፍል
• የሆድ ቁስለት
• የአንጀት ቁስለት
• የግራ ኩላሊት ህመም
• የሃሞት በሽታ
• የጣፊያ ህመም

4. የቀኝ የጎን መሁለኛው የሆድ ክፍል
• የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን
• የሆድ ድርቀት
• የኩላሊት ጠጠር

5. የእንብርት አካባቢ የሆድ ክፍል(center)
• ትርፍ አንጀት
• የአንጀት መታወክ
• የእንብርት መቁሰል
• የጣፊያ ህመም

6. የግራ ጎን መሃለኛው የሆድ ክፍል
• የኩላሊት ጠጠር
• የአንጀት መታወክ
• የአንጀት ኢንፌክሽን

7. የቀኝ ጎን የታችኛው የሆድ ክፍል
• ትርፍ አንጀት
• የሆድ ድርቀት
• የማህጸን አካባቢ ህመም
• ትንሹን እና ትልቁን አንጀት የሚያገናኘው ህዋስ ህመም

8. የሆድ ታችኛው መሃለኛው ክፍል
• የፊኛ ኢንፌክሽን
• የማህጸን አካባቢ ህመም
• የትልቁ አንጀት ህመም

9. የግራ ጎን የታችኛው የሆድ ክፍል
• የትልቁ አንጀት ህመም
12.9K viewsRahel, 04:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-27 07:12:03 #ህፃናት #የወይራ #ዘይት #መቼ #መጀመር #አለባቸው?



#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን

ከ 6 ወር ጀምሮ ምግባቸው ላይ ጠብ እያደረግን መመገብ እንችላለን፡፡

#የትኛውን #መምረጥ #አለብን?

ተጨማሪ ምግብን በተመለከተ ኤክስትራ ቨርጅን የወይራ ዘይት የተሻለ እና ተስማሚ ነው።

የወይራ ዘይት ስብጥር ለሚያድግ አካል በጣም አስፈላጊ የሆኑት “ጠቃሚ” ኮሌስትሮል እና ያልተሟሉ የሰባ አሲዶች አሉት(fatty acid) ቅንብሩ በተጨማሪ በጡት ወተት ውስጥ ከሚገኙ ቅባቶች ጋር ተመሳሳይነት ያላቸውን ቅባቶችን ያጠቃልላል ፡፡

የወይራ ዘይት ከሌሎቹ የአትክልት ዘይቶች ሁሉ በተሻለ የህጻናት ሰውነት ላይ በዳይፐር አማካኝነት የሚፈጠርን ሽፍታ ለማጥፋት፣ እንዲሁም ህፃናት ላይ የሚወጣን ብጉር ለማጥፋት ይጠቅማል፡፡

#ስለልጅዎ እንዲሁም በማንኛውም የጤና ጉዳይ ጋር በተያያዘ ማማከር ከፈለጉ የዶክተር አለ 8809 ሀኪሞች ላይ በመደወል ያማክሩ!! ከጧት 2 ሰዓት እስከ ማታ 2 ሰዓት ከሰኞ እስከ ሰኞ ቢደዉሉ የዶክተር አለ ሀኪሞች ሊያማክሩዎ በመስመር ላይ ይገኛሉ!!
18.2K viewsRahel, 04:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-27 07:12:00
15.1K viewsRahel, 04:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-23 03:50:38
14.9K viewsRahel, 00:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-23 03:50:31 #ለጨጓራ #መቆጣት #መፍትሄዎች



#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን

የጨጓራ ህመም፡- የጨጓራ መቆጣት፣ መብገን ወይም ጨጓራ ላይ ያለው ፈሳሽ ወደ ላይ መመለስን ያጠቃልላል ይህም የሚሆነው የጨጓራ አሲድ በሚበዛበት ወቅተ ነው፡፡

#እንዴት በቤት ውሰጥ ማከም ይቻላል

#ከልክ በላይ አይመገቡ

የአሲድ ከመጠን በላይ መመረትን ለመቀነስ የሚረዳ አንድ እርምጃ ከመጠን በላይ ምግቦችን ከመመገብ መቆጠብ ነው
#ክብደት መቀነስ

#በሆድ ውስጥ በስብ ምክንያት ከመጠን በላይ ግፊት የአሲድ ከሚፈለገው በላይ መጨመር መንስኤ ከሆኑት ምክንያቶች አንዱ ነው። የሆድ ስብን ወይም ቦርጭን መቀነስ አንዳንድ የሕመም ምልክቶችዎን ያስታግሳል

ዝቅተኛ-ካርቦሃይድሬት አመጋገብን ይከተሉ
የአልኮል መጠጥዎን ይገድቡ
በጣም ብዙ ቡና አይጠጡ
የአልጋዎን ትራስ ከፍ ያድርጉት
ወደ መኝታ ከሄዱ በሶስት ሰዓታት በፊት ቀደም ብለው ይመገቡ

#የአሲድ #ወደ #ላይ #መመለስን #ለመከላከል #የሚረዱ #ምግቦች

ከፍተኛ ቃጫማ ይዘት ያላቸው ምግቦች
የቃጫ ምግቦች የመጥገብ ስሜት እንዲሰማዎት ያደርጉዎታል ስለሆነም ከመጠን በላይ የመብላት እድሉ አነስተኛ ነው ፡፡

#ቃጫማ ይዘት ካላቸው ምግቦች ውስጥ

እንደ፤ ኦትሜል ፤ኩስኩስ እና ቡኒ ሩዝ ያሉ ሙሉ እህሎች
እንደ ድንች ድንች ፣ ካሮት እና ባቄላ ያሉ ሥር አትክልቶች
እንደ አረንጓዴ ፣ አትክልት ፣ ብሮኮሊ እና አረንጓዴ ባቄላ ያሉ አረንጓዴ አትክልቶች
የአልካላይን ምግቦች

#ከፍ ያለ ፒኤች ያላቸው አልካላይን ናቸውና ጠንካራ የሆድ አሲድን ለመቀነስ ይረዳሉ ፡፡የአልካላይን ምግቦች የሚከተሉትን ያካትታሉ

ሙዝ
ሐብሐብ
አበባ ጎመን
ለውዝ
ውሃማ ምግቦች

#ብዙ ውሃ የያዙ ምግቦችን መመገብ በሆድ ውስጥ ከፍተኛ የሆነ የአሲድ መመረትን እንዲቀንሱ ይረዳል ፡፡ እንደዚህ ያሉ ምግቦችን ይምረጡ

ሰሊጥ
ኪያር
ሰላጣ
ሐብሐብ
ፓፓያ
ሾርባዎች
ከዕፅዋት የተቀመመ ሻይ

#ደረት አካባቢ ማቃጠል ምልክት ላለው የጨጓራ ህመም ለማከም የሚረዱ

ወተት
ዝንጅብል
አፕል ኮምጣጤ
13.2K viewsRahel, 00:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-30 06:22:05 ►በሕይወት ውስጥ አንዴ #ከሄዱ የማይመለሱ ሦስት ነገሮች
☞ ጊዜ፣ ቃል እና አጋጣሚ

►በሕይወት ውስጥ #ልታጣቸው የማይገቡ ሦስት ነገሮች
☞ ሰላም፣ ተስፋ እና ታማኝነት

►በሕይወት ውስጥ እጅግ #ዋጋ ያላቸው ሦስት ነገሮች
☞ ፍቅር፣ እምነት እና ባልንጀሮች

►በሕይወት ውስጥ #እርግጥ ያልሆኑ ሦስት ነገሮች
☞ ሕልም፣ ስኬት እና እድል

►አንድን ሰው ሰው የሚያደርጉ ሦስት ነገሮች
☞ጠንክሮ መስራት፣ ቅንነት እና ጽናት

►በሕይወት ውስጥ አንድን ሰው ሊያጠፉ የሚችሉ ሦስት
ነገሮች
☞ ሱስ፣ ትዕቢት እና ጭንቀት
13.0K viewsRahel, 03:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-15 09:17:44
17.6K viewsRahel, 06:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-15 09:17:41 #ደም #የቀላቀለ #ሰገራ
********

ውድ የዶክተር አለ ቤተሰቦች እንዴት አደራችሁ በየትኛው የጤና ጉዳዮች መረጃ መስጠት እንዳለብን አስተያየታችሁን ጠቁሙን። እኛ ለናንተ ይጠቅማን ያልናቸውን ወደናንተ ለማድረስ ዝግጁነን !!

ደም የቀላቀለ ሰግራ ማለት በየትኛውም የአንጀት ክፍል መድማት ሲያጋጥም በሰገራ መልኩ ደም ሲታይ ነው። ከተቀመጡ በኋላ ሰገራው ላይ እና የሽንት ቤት ወረቀት ላይ ደም ሲታይ ደም ሰገራ ላይ እንዳለ ይታወቃል ።

#ምክንያቶቹ
· የአንጀት ክፍል ላይ የወጣ ቀዳዳ መሰል ነገር(Diverticular Diseeas )
· የፊንጢጣ ኪንታሮት(Hemorrhoide)
· የፊንጢጣ መሰንጠቅ(Anal fissuer)
· የአንጀት መለብለብ(Colitis)
· የአንጀት አካባቢ ደም ስሮች ላይ ችግር ሲኖር(Angiodysplasia)
· የጨጓራ ቁስለት
· አንጀት ላይ ትርፍ ስጋ መሰል ነገር ሲያድግ(Polyps)
· አንጀት ካንሰር
· የምግብ ትቦ ላይ ችግር ካለ(Esophageal problem)
· የአንጀት ላይ ኢንፌክሽን

#ምልክቶቹ
አብዛኛው ሰው ምልክቶቹን ላያስተውል ይችላል ።በሌላ በኩል ደግሞ ከሚከሰቱ ምልክቶች ውስጥ
* የሆድ ህመም
*ማስመለስ
*ድካም
*ለመተንፈስ መቸገር
*ተቅማጥ
*ራስን መሳት
*የሰውነት ክብደት መቀነስ የማሳሰሉት ናቸው።

#ህክምናው
_ያመጣውን ነገር በምርመራ ከተረጋግጥ ወይም ከታወቀ በኋላ መንሰኤውን ማከም
_በህክምና ባለሙያዎች የሚሰጡ መድሀኒቶችን በአግባቡ መውሰድ
_በፋይብር የበለጸጉ ምግቦችን መመገብ፣ ሙቅ ውሀ ላይ መዘፍዘፍ(የፊንጢጣ ኪንታሮት፣የፊንጢጣ መሰንጠቅ ከሆነ ያመጣው)
እንደማጠቃለያ ደም የቀላቀለ ሰገራ በትንሽ (በቀላል) እንዲሆም ከበድ ባሉ ምክንያቶች በማንኛውም የእድሜ ክልል ላይ የሚከሰት እና ምልክቶቹ ቶሎ የማይስተዋሉ ሰለሆነ እንዳወቁ የጤና ባለሙያ ያማክሩ።

9102 ok ብለዉ በእጅ ስልክዎ በመላክ አጭር መልእክቶቻችንን በቀላሉ መከታተል ይችላሉ።
15.7K viewsRahel, 06:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-05 05:42:21
17.0K viewsRahel, 02:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ