Get Mystery Box with random crypto!

Doctor Alle 8809/ዶክተር አለ 8809

የቴሌግራም ቻናል አርማ doctoralle8809 — Doctor Alle 8809/ዶክተር አለ 8809 D
የቴሌግራም ቻናል አርማ doctoralle8809 — Doctor Alle 8809/ዶክተር አለ 8809
የሰርጥ አድራሻ: @doctoralle8809
ምድቦች: ጤና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 66.54K
የሰርጥ መግለጫ

ጤናዎን ያብዛሎ
8809 ዶክተር አለ
መተኪያ ስለሌለው ጤናዎ የሀኪም መፍትሄ የሚያገኙበት የጥሪ ማዕከል 8809 ዶክተር አለ
- አካላዎ ህመም -
- የውስጥ ደዌ
- የስነልቦና ችግር
- እንዲሁም የሚያስፈልግዎ ህክምና የት ሆስፒታል እንደሚሰጥ እንጠቁምዎታለን፡፡
- የውጪ ሀገር ህክምና ለሚያስፈልጋቸው ባለን ዓለምአቀፍ ኔትዎርክ ሁሉን ያሟላ

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-05-12 20:21:04 https://vm.tiktok.com/ZMM7q7fJt
7.3K viewsRahel, 17:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-08 03:47:42 https://www.tiktok.com/@yoyogaddis/video/7366420085608664326?_t=8mAIbmQqY57
14.4K viewsRahel, 00:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-07 17:30:21
13.6K viewsRahel, 14:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-07 17:30:12 #የስንፈተ #ወሲብ #መድሐኒት #የጎንዬሽ #ጉዳት



#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን

#የስንፈተ ወሲብ ችግር በዋናነት ወደ ብልት የሚደርሰዉ የደም ዝዉዉር እና የነርቭ ስርአት ላይ ተፅእኖ ሲፈጠር ፤በሆርሞን መዛባት እንዲሁም የጡንቻ መዛል ሲኖር ሊከሰት ይችላል፡፡ ከዚህም ጋር ተያይዞ ያለ ባለሙያ ምክር እና ትዛዝ የተለያዩ መድሃኒቶችን ሲያዘወትሩ ይስተዋላል የነዚህን መድሃኒቶች የጎንዮሽ ጉዳት

በሚዋጥ በሚቀቡ ወይም በሌሎች መንገድ የተቀመሙ መዳኒቶች የጎንዮሽ ጉዳት

የራስ ምታት
የደም ግፈት መቀነስ
የጡንቻ ህመም
የጀርባ ህመም
ማዞር እስከ ራስ መሳት የሚያስከትል ሊሆን ይችላል
የአይን ብዥታ
የሰውነት መቅላት (መቆጣት)
የአፍንጫ ማፈን
ብልት አካባቢ ጤናማ ያልሆነ እብጠት
ብልት አካባቢ ኢንፌክሽን

#በጣም #ያልተለመዱ #ወጣ #ያሉ #የጎንዮሽ #ጉዳቶች

የብልት ከ 4 ሰአት በላይ መነሳት ይህም በብልት አካባቢ ያሉ የደም ስሮች እስከ መበጠስ ሊያደርስ ይችላል
የእይታ መጣት (አይነ ስውርነት)
የመስማት ችግር
ድንገተኛ ሞት

ውድ የዶክተር አለ ተከታታዮች የስንፈተ ወሲብ መዳኒቶች ሙሉ ለሙሉ ከስሩ ችግሩን የማፈታ አይደለም በተጨማሪም ሌሎች ህመሞች ያለባቸው ሰዎች ይህን መዳኒት መውሰድ ፈፅሞ አይችሉም እስከ ሞት የሚያደርስ ውስብስብ ችግሮችን ይዞ ይመጣል፡፡
11.8K viewsRahel, 14:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-21 20:57:32 https://vm.tiktok.com/ZMMVm4CLt
17.1K viewsRahel, 17:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-12 15:57:08 https://vm.tiktok.com/ZMMxvPQ1V/
15.6K viewsRahel, 12:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-03 08:06:33
13.6K viewsRahel, 05:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-24 06:09:00 https://www.tiktok.com/@yoyogaddis?_t=8kvz8DEdUOr
13.3K viewsRahel, 03:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-22 06:24:43
13.0K viewsRahel, 03:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-22 06:24:38 #ለጸጉሮት #ቀለም #ይጠቀማሉ? #እንግዲውስ #እነዚህን #ልብ #ይበሉ!


#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን

የተከበራችሁ የገጻቸን ቤተሰቦች በአሁን ጊዜ ጸጉርን ለማሳመር ሲባል ብዙዎች ቀለም ይቀባሉ ወንድም ይሁን ሴት ሆኖም ግን ያለውን የጎንዮሽ ጉዳ ያተዋሉት አይመስልም እኛም እንደጤና ባለሙያ ግዴታችን ነውና እስኪ አውቃችሁ ትጠነቀቀቁ ዘንድ እነሆ አልን፡፡

ሽበት፡- የጸጉር ቀለሞች በብዛት አሞኒያ እና ፐርኦክሰሳይድ ንጥረ ነገሮች ይይዛሉ፡፡ እነዚህ ኬሚካሎች ደግሞ የጸጉር ተፈጥሯዊ ቀለምን በማሳጣት ሽበት እንዲከሰት እንዲሁም ጸጉር ሳስቶ እንዲሰባበር ያደርጋል፡

የቆዳ አለርጂ፡- የጸጉር ቀለሞች ፓራፌናይልዲአሚን የሚባል አለርጂ አምጪ ንጥረ ነገር ይይዛሉ ይህ ደግሞ ቆዳን እንዲቆጣ፣ እንዲያሳክክ እንዲሁም ቀልቶ እንዲያብጥ ያደርጋል፡፡

በእርግዝና ወቅት፡ ነብሰጡር ሴት በፍጹም የጸጉር ቀለም መጠቀም የለበትም ምክንያቱም ጽንሱን ከማስወረድ ጀምሮ እስከ ካንሰር መከሰት ስለሚዳርግ

አስም፡- ልክ እንደአስም አይነት የመተንፈሻ አለርጂ ችግር ያለባቸው ሰዎች የጸጉር ቀለምን ማሶገድ የግድ ይላቸዋል ምክንያቱም በውስጣቸው የሚይዙት ኬሚካሎች ሳንባን በከባድ ሁኔታ ስለሚጎዳ ነው፡

እርግዝናን ማዘግየት፡- በእርግጥ በዚህ ዙሪያ ብዙ የተደረጉ ጥናቶች ባይኖሩም ነገር ግን እንዳንዶች እንደሚያሳዩት የጸጉር ቀለም እርግዝና ለሚጠብቁ ጥንዶች የማዘግየት ሁኔታ እንዳለው ጠቁመዋል፡፡

የአይን ደም ስሮች መቆጣት፡- አይናችን በብዙ ነገር የተከለከለ ቢሆንም ግን አሁንም ቢሆን ከሰደጋ የጸዳ አይደለም በመሆኑም የአይናችን ደም ስሮች ከሚጎዱበት ዋነኛም ምክንያቶች መሀከል የጸጉር ቀለም ዋነኛው ነው፡፡

ካንሰር፡- አንዳንድ የጸጉር ቀለም የቆዳ ካንሰር አምጪ የሆኑ ኬሚካሎችን በውስጣቸው ስለሚይዙ ጥንቃቄ ማድረግ አስፈላጊ ነው፡፡

በማንኛውም የጤና ጉዳይ ባለሙያ ማማከር ከፈለጉ የዶክተር አለ 8809 ሀኪሞችን ላይ እየደወሉ የየዕለቱን የጤና ላይ ለውጦችዎን በማማከር ነገ ከሚከሰት የጤና ችግር አስቀድመው ራስዎንና ቤተሰብዎን ይጠብቁ ይንከባከቡ::

ከጧት 2 ሰዓት እስከ ማታ 1 ሰዓት ከሰኞ እስከ ሰኞ ቢደዉሉ የዶክተር አለ ሀኪሞች ሊያማክሩዎ በመስመር ላይ ይገኛሉ!!!
12.8K viewsRahel, 03:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ