Get Mystery Box with random crypto!

TenaSeb - ጤና ሠብ

የቴሌግራም ቻናል አርማ tenaseb — TenaSeb - ጤና ሠብ T
የቴሌግራም ቻናል አርማ tenaseb — TenaSeb - ጤና ሠብ
የሰርጥ አድራሻ: @tenaseb
ምድቦች: ጤና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.20K
የሰርጥ መግለጫ

ሠላም ሴቶች- 👋
ይህ በሀኪሞች የተዘጋጁ ስለ ጤና እና ማህበራዊ ጉዳዮች መረጃ የምታገኙበት ቻናል ነው::
ጤናሠብ ለሁለንተናዊ ጤንነት!!!
Group discussion 👉🏽 https://t.me/tenasebeth

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-07 14:29:23 ጥያቄዎቻችሁን ከአሁን ጀምሮ በ ዩቱብ ኮሜንት ላይ ማስቀመጥ ትችላላችሁ:: ስንገባ ምላሽ እንሰጣለን
831 viewsZimare, 11:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 13:58:07 ሴቶች እንዳያመጣችሁ! ዛሬ ከቀኑ 10:00 ስለ ማህፀን ፈሳሽ ; የአባላዘር በሽታ; ጥያቄ ካላችሁ, ከዶ/ር ዳዊት ( የማህፀን እና ፅንስ ስፔሻሊስት) ጋር በሚኖረን ቀጥታ ውይይት በመግባት ጥያቄያችሁን መጠየቅ ትችላላችሁ!!



850 viewsZimare, 10:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 14:09:23
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
***
TenaSeb - ጤና ሠብ
Youtube http://shorturl.at/kDEP5
Telegram https://t.me/tenaseb
TikTok www.tiktok.com/@tenaseb
Telegram group https://t.me/tenasebeth
Facebook page https://www.facebook.com/tenaseb
Facebook group https://www.facebook.com/groups/tenaseb
1.5K viewsZimare, 11:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 21:28:01 https://t.me/tenasebeth
582 viewsZimare, edited  18:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 18:54:40
ጥያቄ
ሰላም ዶክተር በኦፕሬሽን 3 ጊዜ ወልጃለሁ አራተኛ አርግዣለሁ አራተኛ ኦፕሬሽን ስሰራ ለጤናየ ምን ጉዳት ያመጣል በቀዶ ጥገናስ ስንቴ መውለድ ይቻላል ከጤና ጋር ያለውን አደጋ ቢያማክሩኝ ።

መልስ
ይህ ነው የሚባል የተወሰነ የቀዶ ጥገና (c/s) ጠረፍ የለውም። ችግሩ የቀዶ ጥገና(CS) እየጨመረ ሲሄድ ማህፀንና አካባቢው እና ኦፕሬሽን ቦታው መጠባበቅ መኖር ይመጣል። ይህም ኦፕሬሽኑን ከባድ እና ደም መፍሰስ ሊከሰት ይችላል።

ጥያቄ
አንዲት በኦፕሬሽን የወለደች እናት ከስንት አመትበኋላ ነዉ ማርገዝ ያለባት?ከዛስ በምጥ መዉለድ ትችላለች?

መልስ
በትንሹ 1 አመት ከ 6 ወር መቆየት ይኖርባታል።
እናቲቱ በማህፀን ለመውለድ ማሟላት ያለባት ነገሮች አሉ።

- በፊት አንድ አኦፕሬሽን ብቻ ካላት
- ኪሎ ከ 4 በታች ከሆነ
- የበፊቱ አኦፕሬሽን የተሰራላት ምክንያት አሁንም ምክንያት ካልሆነ
- በፊት የተሰራው በማህፀን ጥበት ወይም ማህፀን መቀደድ ምክንያት ላልሆነ
- በፊት የተሰራው አኦፕሬሽን አይነት

የመሳሰሉት ታይተው በማህፀን መውለድ መቻል አለመቻል ይወሰናል።

ዶ/ር ዳዊት (የማህፀን እና ፅንስ ስፔሻሊስት)- https://t.me/DrDawitMOBGYN
***

TenaSeb - ጤና ሠብ
Youtube -http://shorturl.at/kDEP5
Telegram- https://t.me/tenaseb
TikTok - www.tiktok.com/@tenaseb
Telegram group - https://t.me/tenasebeth
969 viewsZimare, 15:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-21 11:02:42
ጥያቄ
ሰላም ዶ/ር
እርግዝና ላይ እግር የሚያብጥ በምን ምክንያት ነው? ሌላው የሚያብጥ ስንተኛ ወሯ ላይ ነው? 4 ወሬን ጨርሸ 5ኛ ወሬን ይዣለሁ እና እግሬ አበጠ የሰላም ነው ወይ በዚህ ወር ላይ ማበጡ?

መልስ-
እግር ማበጥ ብዙን ጊዜ በእርግዝና ላይ ሊከሰት የሚችል ነገር ሲሆን ይህም የሚሆነው በሆድ ውስጥ ያለው ከታችኛው የእግሮችሽ ክፍል ደም የሚመልሰው የደም ቧንቧ በፅንሱ በተወሰነ መልኩ ሂደቱ ስለሚሰተጓጎል ደም እንደ በፊቱ ዘና ብሎ ወደ ልብ አይሄድም ፤ በዚህም ምክንያት እግር አካባቢ ደም ስለሚጠራቀም በዛ ምክንያት የእግር እብጠት በእርግዝና ጊዜ በተለይ ብዙ ቆመው እና ቁጭ ብለው የሚሰሩ ላይ የሚከሰት ነው።

ከመቼ ጀምሮ ይህ እብጠት ሊከሰት ይችላል ለሚለው ከእርጉዝ እርጉዝ ቢለያይም አንዳንዶች ላይ ከ 4 ወር ጀምሮ የሚከሰትበት ጊዜ አለ።

መጠንቀቅ ያለብሽ :- ከእግር ሌላ ፊት ፣ እጅ ላይ እብጠት ከጀመረ - የግፊት ምልክትም ሊሆን ስለሚችል ሀኪምሽን አማክሪ።
ዶ/ር ዳዊት (የማህፀን እና ፅንስ ስፔሻሊስት)- https://t.me/DrDawitMOBGYN
***

TenaSeb - ጤና ሠብ
Youtube -http://shorturl.at/kDEP5
Telegram- https://t.me/tenaseb
TikTok - www.tiktok.com/@tenaseb
Telegram group - https://t.me/tenasebeth
1.1K viewsZimare, 08:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-19 22:51:03

996 viewsZimare, 19:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-13 21:31:35

1.2K viewsZimare, 18:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-02 16:43:50

1.6K viewsZimare, 13:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-02 12:03:19
ዒድ ሙባረክ
Eid Mubarak
عيد مبارك

TenaSeb-ጤና ሠብ
2.0K viewsZimare, 09:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ