Get Mystery Box with random crypto!

'ሁላችንም የተጎሳቆለ ልብስ እና ጥራት የሌለው የቤት እቃ የሚያሳፍረን ከሆነ የተጎሳቆሉ አስተሳሰቦ | ♣ .ከግጥም አለም በደሱ..🌹🌹🌹

"ሁላችንም የተጎሳቆለ ልብስ እና ጥራት የሌለው የቤት እቃ የሚያሳፍረን ከሆነ የተጎሳቆሉ አስተሳሰቦች እና ጥራት የሌላቸው ፍልስፍናዎችም ሊያሳፍሩን ይገባል......እንግዲህ፣ ከውስጥ ካለው ስጋ ይልቅ ከላይ ያለው የስጋው መጠቅለያ የተሻለ ጥራት ያለው ከሆነ አሳዛኝ ሁኔታ ነው የሚሆነው።"

#አልበርት_አንስታይን