Get Mystery Box with random crypto!

..ፍቅር ነሽ...... ``` ማር ነሽ ብየሻለው አንደበትሽ ጣፍጦኝ ንግስት ብየሻለው ዉበትሽ አፍዝ | ♣ .ከግጥም አለም በደሱ..🌹🌹🌹

..ፍቅር ነሽ......
```
ማር ነሽ ብየሻለው አንደበትሽ ጣፍጦኝ
ንግስት ብየሻለው ዉበትሽ አፍዝዞኝ
ግርማሽ አስፈርቶኝ፤
ቆንጆ ነሽ ብያለሁ ቃላት ሁሉ ቢያጥሩኝ
ወርቅ ብየሻለሁ ጥራትሽ ቢገርመኝ፤
ግን ፍቅሬ ይቅርታ!!
በማር በገለፀኩሽ
በወርቅ በመሰልኩሽ
ንግስት ነሽ ባልኩሽ፤
ግን ፍቅሬ ይቅርታ!!
ማርም ይጠገባል
ወርቅም ይለወጣል
ንግስናም ይሻራል
ሳላውቅ ነው ውዴ ይህን ሁሉ ያልኩሽ
ቆይቼ.. ቆይቼ.. ቆይይ….ቼ ሳስብሽ
የማይሰለቸው ራ'ሡ….. ፍቅር’’’ ነሽ::
ተፃፈ ደሱ ለተጨማሪ መሳጭ ግጥሞችና አባባሎች

https://t.me/Desupome/764
https://t.me/Desupome/764