Get Mystery Box with random crypto!

#ማን ፈጠረን ሥላሴ #ሥላሴ ስንት ናቸው ?? አንድም ሶስትም ናቸው ሶስትነታ | ደረጀ እና የድንግል ማርያም ልጆች ግሩፕ ቻናል።

#ማን ፈጠረን ሥላሴ
#ሥላሴ ስንት ናቸው ??
አንድም ሶስትም ናቸው
ሶስትነታቸው በምን በምን ነው ???
በስም
በአካል
በግብር
#አንድነታቸውስ በምን ነው ??
#በባህሪ በህልውና በመለኮት በፍቃድ በስም በአካል #በግብር ይህችን አለም በመፍጠርና በማሳለፍ
የስም ሶስትነታቸው እንዴት ነው ??
አብ ወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
የአካል ሶስትነታቸውስ እንዴት ነው ???
አብ ፍፁም አካል ፍፁም መልክ
ፍፁም ገፅ አለው ።
#ወልድ ፍፁም አካል ፍፁም መልክ
ፍፁም ገፅ አለው ።
#መንፈስቅዱስ ፍፁም አካል ፍፁም መልክ
ፍፁም ገፅ አለው ።
#የግብር ሶስትነታቸው እንዴት ነው ?
አብ ወላዲ ፤ ወልድ ፤ተወላዲ
#መንፈስ ቅዱስ ፤ ሰራፂ
#አብ ምን ማለት ነው አባት
ወልድ ምን ማለት ነው ልጂ
#መንፈስ ቅዱስ ምን ማለት ነው ሰራፂ
ከማን ሰረፀ ??
አብ አክሎ ወልድን መስሎ ከአብ የተገኘ
ወይም የሰረፀ
#ሚስጥረ ሥላሴ ከረጂሙ ባጭሩ ከብዙ በጥቂቱ የገለፀልን የአባቶቻችን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር
#ከምድር _ አርእያም ስሙ የተመሰገነ ይሁን