Get Mystery Box with random crypto!

መልስ 14ቱ ቅዳሴወች እነዚ ናቸሁ ከላይ እንደጠቀስኩላችሁ ፦ 1, ቅዳሴ ሐዋርያት 2, ቅዳሴ እግ | ደረጀ እና የድንግል ማርያም ልጆች ግሩፕ ቻናል።

መልስ 14ቱ ቅዳሴወች እነዚ ናቸሁ ከላይ እንደጠቀስኩላችሁ ፦

1, ቅዳሴ ሐዋርያት
2, ቅዳሴ እግዚእነ
3, ቅዳሴ እግዝእትነ
4, ቅዳሴ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ
5, ቅዳሴ ሠለስተ ምዕት
6, ቅዳሴ አትናቴዎስ
7, ቅዳሴ ባስልዮስ
8, ቅዳሴ ጎርጎርዮስ
9, ቅዳሴ ኤጲፋንዮስ
10, ቅዳሴ ዮሐንስ አፈወርቅ
11, ቅዳሴ ቄርሎስ
12, ቅዳሴ ያዕቆብ
13, ቅዳሴ ዲዮስቆሮስ
14, ቅዳሴ ሁለተኛዉ ጎርጎርዮስ

መልካም ንባብ ይሁንላችሁ ።