Get Mystery Box with random crypto!

የዕለቱ መወያያ ርዕስ 1.ጉባኤ ቁስጥንጥንያ በስንት ዓ.ም ተካሄደ? 2.የጉባኤው መከናወን ዋናው | ደረጀ እና የድንግል ማርያም ልጆች ግሩፕ ቻናል።

የዕለቱ መወያያ ርዕስ

1.ጉባኤ ቁስጥንጥንያ በስንት ዓ.ም ተካሄደ?
2.የጉባኤው መከናወን ዋናው ምክንያት ምንድነው?ከሀዲውስ ማን ይባላል?
3.ያወገዙት ሊቃውንት ብዛት ስንት ነው?ዋናው አውጋዥስ ማነው?
4.ጉባኤውን የጠራው ንጉስ ማን ይባላል