Get Mystery Box with random crypto!

ይህንን ያውቁ ኖሯል ➟ የአለም ጊነስ ቡክ ላይ በሪከርድነት ለመመዝገብ ሲባል ብቻ በ24 ሰአታት | ድንቃ-ድንቅ

ይህንን ያውቁ ኖሯል

➟ የአለም ጊነስ ቡክ ላይ በሪከርድነት ለመመዝገብ ሲባል ብቻ በ24 ሰአታት ውስጥ 23,069 ደቡብ አፍሪካውያን ፀጉራቸውን በምላጭ ተላጭተዋል፡፡

➟ ኔዘርላንድ(ሆላንድ) በወንጀለኞች እጥረት ምክንያት 8 እስር ቤቶችን ዘግታለች፡፡

➟ "ትምህርት ቤት(𝐒𝐂𝐇𝐎𝐎𝐋)" የሚለው ቃል"𝐒𝐊𝐇𝐎𝐋𝐄" ከሚለው ጥንታዊ የግሪክ ቃል የመጣ ሲሆን ትርጉሙም ነፃ ጊዜ ወይም ትርፍ ሰአት ማለት ነው፡፡