Get Mystery Box with random crypto!

ይህንን ያውቁ ኖሯል ➟ የሰውነታችን አካል የሆነው ሳንባችን 83% ያህሉ ውሀ ነው፡፡ በሌላ መል | ድንቃ-ድንቅ

ይህንን ያውቁ ኖሯል

➟ የሰውነታችን አካል የሆነው ሳንባችን 83% ያህሉ ውሀ ነው፡፡ በሌላ መልኩ ደረቅ የሚመስለው አጥንታችን ደግሞ 31% ያህሉ ውሀ ነው፡፡

➟ በሀገረ አሜሪካ በህክምና ስህተት ምክንያት በየአመቱ ከ250,000 በላይ ሰዎች ይሞታሉ፡፡

➟ የVaseline ፈጣሪ Robert Chesebrough ይባላል፡፡ Robert Chesebrough ፈጠራውን ከመውደዱ የተነሳ በየቀኑ አንድ ማንኪያ ቫስሊን ይበላ ነበር፡፡