Get Mystery Box with random crypto!

Dejen Times

የቴሌግራም ቻናል አርማ dejentimes — Dejen Times D
የቴሌግራም ቻናል አርማ dejentimes — Dejen Times
የሰርጥ አድራሻ: @dejentimes
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.97K
የሰርጥ መግለጫ

ተመራጭ የመረጃ ምንጭዎ

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 35

2022-09-01 09:15:17
የወራሪው ቡድን ተልባ እየመሰለው የገባበት ሳቅጣ ሁለ ሰናፍጭ ሆኖበታል!

ጦርነት ለእኛ ባሕላዊ ጨዋታችነ ነውi ብለው የጦር ነጋሪት የጎሸሙት እና ወደ ተደጋጋሚ ትንኮሳ የገቡት በኢትዮጵያ ጥምር ጦር ከአቅርበህ በለው ወደ አባረህ በለው ቅርቃርቃር ውስጥ በራሳቸው ዘው ብለው ገብተዋል!

ወልድያ ከተማ ኮሙኒኬሽን

ነሐሴ 26 ቀን 2014 ዓ.ም
3.1K views06:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 21:28:01
''እነ ዘመነ እና ማስረሻ መሳደድ ይበቃቸዋል። እነዚህ ልጆች የአማራ ህዝብ ጠባቂወች እንጅ ጠላት አይደሉም። እነሱን እያሳደድክ ማንን ነው የምትጠራው!''

ብ/ጀኔራል~ተፈራ ማሞ በኢትዮ 250
Join ➻ https://t.me/DejenTimes
4.0K views18:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 19:54:16
ዮሐንስ ቧያለውን የቁም እስረኛ አድርገውታል
1.1K views16:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 19:50:22 ከአበርገሌ መቀሌ 42 ኪሎሜትር ነው!
1.2K views16:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 19:25:37 የድል ዜና

ጁንታው መሽጎበት የነበረው የቅዳሚት ማዕከል ምሽግ በጥምር ሃይሉ ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል።

በዚህ ሰዓት የጠላት ሀይል ከአብርገሌ ከተማ እየሸሸ ነው መሆኑ ታውቋል።
1.7K views16:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 18:08:15
የሰሜን ወሎ ዞን መቄት ወረዳ ሕዝብ ለወገን ጦር ድጋፍ እያደረገ ነው፡፡
2.5K views15:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 18:05:01
ወራሪውን ሐይል እየተፋለመ ለሚገኘው የጥምር ጦር የዋግ ህዝብ በዚህ መልኩ ደጀንነቱን እየገለጸ ይገኛል።
2.5K views15:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 18:00:44 ሁመራ ከተማ በተረጋጋ ሁኔታ እንደሚገኝ ነዋሪዎች ገለፁ

ዶቼ ቬለ DW ዛሬ ቀን ላይ ያነጋገራቸው አንድ የከተማዋ ነዋሪ በህወሓት እና በኢትዮጵያ በመከላከያ ሰራዊት መካከል ዉጊያ ካገረሸ ወዲህ በአካባቢው በረከት እና ሸረሪና በሚባል ቦታ ጦርነት እየተካሄደ መሆኑን ገልፀዋል።እሳቸው የሚኖሩበት ሁመራ ከተማ ግን በተረጋጋ ሁኔታ ህይወት በተለመደው ሁኔታ እየቀጠለ መሆኑን ተናግረዋል።

ነዋሪው እንደሚሉት ጠዋት ላይ የመሳሪያ ድምጽ ከሩቅ ይሰማ የነበረ ቢሆንም በአሁኑ ጊዜ ግን ምንም ነገር እንደሌለ ገልፀዋል።

በአካባቢው ውጊያው የተደጀመረው ሌሊት ሲሆን፤ እሳቸው ግን የሰሙት ጠዋት 12 ሰዓት ላይ ነው። የእሳቸው የእርሻ ቦታ በረከት አካባቢ ሸረሪና የሚባል ቦታ መሆኑንም ተናግረዋል ።

ነዋሪው አያይዘውም ህብረተሰቡ ወደ ውጊያ ቦታ ለመሄድ ነቅሎ ነው የወጣው መከላከያ በቂ ነው ያለው ተብሎ ከምድራዊ ከምትባል ቦታ ነው የተመለስ ነው።

ማህበረሰቡ ለሰራዊቱ የተለያዩ ምግብ እና ውሃ ጭኖ እያደረሰ መሆኑንም ነዋሪው በስልክ ገልፀዋል።

ያም ሆኖ በሚኖሩበት በሁመራ ከተማ «ህይወት እንደ ቀጠለ ነው። ሁሉ ነገር እንደበፊቱ ነው።» ብለዋል ነዋሪው
ምንጭ፡- ዶቼ ቬለ DW
2.5K views15:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 17:55:29 ሀይቅ ጃራ የነበሩ የትግራይ ተፈናቃዮች ወደ አፋር ክልል ተወስደዋል።
2.5K views14:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 17:36:38 ራያ ግንባር

የቃሊም ግንባር ጥምር ጦር ወሳኝ የሆነውን የበላጎ ተራራ በሚገርም ብቃት በእጁ አስገብቷል::
2.7K views14:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ