Get Mystery Box with random crypto!

24/12/2014ዓም ለተከበራችሁ የዳይመንድ አካዳሚ ወላጆች የ7ኛ ክፍል የክረምት ማጠናከሪያ ትም | DA-SUPPORT

24/12/2014ዓም
ለተከበራችሁ የዳይመንድ አካዳሚ ወላጆች

የ7ኛ ክፍል የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት የማጠቃለያ ፈተና የሚከናወነው ሐሙስ፣ ነሃሴ 26 እና አርብ፣ ነሃሴ 27፣ 2014 ዓ.ም መሆኑን እየገለፅን በቤት እንዲያጠኑ ለምታደርጉት እገዛ በእጅጉ አክብሮታችንን እንገልፃለን፡፡

ዳይመንድ አካዳሚ አስተዳደር