Get Mystery Box with random crypto!

24/12/2014ዓም ለተከበራችሁ የዳይመንድ አካዳሚ ወላጆች ዳይመንድ አካዳሚ የወላጆች ውይይት | DA-SUPPORT

24/12/2014ዓም

ለተከበራችሁ የዳይመንድ አካዳሚ ወላጆች

ዳይመንድ አካዳሚ የወላጆች ውይይት መድረክ ያዘጋጀ ሲሆን፥
አጀንዳዎቹም

የትምህርት ቤት ዓመታዊ እቅድ
የወላጆች ኃላፊነት ስልጠና
የትምህርት ቤት ድርሻ
አዲሱ ስርዓተ ትምህርት
የክፍል ወተመህ ተወካይ ምርጫ እና
የልጆቻቸውን የትምህርት ግብ መጣል ሲሆኑ

ወላጆች በልጅዎ ክፍል መሰረት ከታች በተቀመጠው የውይይት መርሀ ግብር መሰረት እንድትሳተፉ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

1) የአንደኛና ሁለተኛ ክፍል ወላጆች በ25/12/2014 ከ 3፡00 – 5፡00

2) የሶስተኛና አራተኛ ክፍል ወላጆች በ25/12/2014 ከ7፡00 – 9፡00

3)የአምስተኛና ስድስተኛ ክፍል ወላጆች በ26/12/2014 ከ 3፡00 – 5፡00

4)የሰባተኛና ስምንተኛ ክፍል ወላጆች በ26/12/2014 ከ7፡00 – 9፡00

5)የዘጠንኛና አስረኛ ክፍል ክፍል ወላጆች በ27/12/2014 ከ 3፡00 – 5፡00

6)የአስራ አንደኛና አስራ ሁለተኛ ክፍል በ27/12/2014 ከ7፡00 – 9፡00

የዳይመንድ አካዳሚ አስተዳደር