Get Mystery Box with random crypto!

ቀን 19/12/2014ዓም ለተከበራችሁ የዳይመንድ አካዳሚ ወላጆች/አሳዳጊዎች የSAT የመጀመሪያ | DA-SUPPORT

ቀን 19/12/2014ዓም

ለተከበራችሁ የዳይመንድ አካዳሚ ወላጆች/አሳዳጊዎች

የSAT የመጀመሪያ ዙር ሰልጣኞች፤ነገ፥ ነሃሴ 20 የፈተናችሁን ውጤት የምትቀበሉበትና የእውቅና ፕሮግራም የሚካሄድ በመሆኑ ጠዋት3፡00 ሰዓት ላይ ዳይመንድ አካዳሚ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት እንድትገኙ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

የዳይመንድ አካዳሚ አስተዳደር