Get Mystery Box with random crypto!

ቀን 19/12/2014ዓም ለተከበራቹ የዳይመንድ አካዳሚ ወላጆች/አሳዳጊዎች የሁለተኛው ዙር የSA | DA-SUPPORT

ቀን 19/12/2014ዓም

ለተከበራቹ የዳይመንድ አካዳሚ ወላጆች/አሳዳጊዎች

የሁለተኛው ዙር የSAT ስልጠና ምዝገባ መጀመራችን ይታወቃል በመሆኑም ስልጠናው ሰኞ፣ ነሃሴ 23፣ 2014ዓም የሚጀምር ሲሆን ከነሃሴ እስከ መስከረም ፤ በሳምንት ለ4 ቀናት ከ1ኛው ዙር ጋር በተመሳሳይ ለ54 ሰዓታት የሚሰጥ ይሆናል።
ሁለተኛውን ዙር ስልጠና ለየት የሚያደርገው ከSAT ስልጠና በተጨማሪ ተማሪዎች የ"College Counseling" የሚያገኙበትና በቀጣይ የውጭ ትምህርት እድል ለማግኘት ከአሁኑ ማሟላት የሚገባቸውን ነገሮች ምክር የሚያገኙበትና የተለያዩ ቅድመ ዝግጅቶች የሚያደርጉበት በመሆኑ ለተማሪዎች እጅግ ጠቃሚ የሆነ ስልጠና ነው።

ለበለጠ መረጃ፡ +251 91 182 3371
                         +251 93 032 9537

የዳይመንድ አካዳሚ አስተዳደር