Get Mystery Box with random crypto!

ቀን 17/12/2014ዓም ለተከበራቹ የዳይመንድ አካዳሚ ወላጆች/አሳዳጊዎች በትምህርት ቤታችን ሲ | DA-SUPPORT

ቀን 17/12/2014ዓም

ለተከበራቹ የዳይመንድ አካዳሚ ወላጆች/አሳዳጊዎች

በትምህርት ቤታችን ሲሰጥ የነበረው የSAT ስልጠና በተሳካ ሁኔታ የተጠናቀቀ ሲሆን ነገ፥ ረቡዕ ነሃሴ 18፥ 2014ዓም ማጠቃለያ ፈተና እንደሚሰጥ እያስታወስን ልጆችዎ በቤት ለሚያስፈልጋቸው እገዛ የበኩላችሁን አስተዋፅኦ እንድታበረክቱ እንጠይቃለን።

ማስታወሻ፡
ተፈታኝ ተማሪዎች ነገ ለፈተና ስትመጡ ካልኩሌተር፥ እርሳስና ላጲስ ይዛችሁ መምጣት እንዳትረሱ።

የዳይመንድ አካዳሚ አስተዳደር