Get Mystery Box with random crypto!

11 /12/2014 ለተከበራቹ የዳይመንድ አካዳሚ ወላጆች/አሳዳጊዎች ሁለተኛው ዙር የSAT Tuto | DA-SUPPORT

11 /12/2014
ለተከበራቹ የዳይመንድ አካዳሚ ወላጆች/አሳዳጊዎች

ሁለተኛው ዙር የSAT Tutorial Program ምዝገባ ተጀምሯል!
ስልጠናው የሚሠጥበት ጊዜ ከ August 29 - September 15, 2022 ይሆናል፡፡ ይህ ፕሮግራም በተለይ October እና December ለሚፈተኑ ተማሪዎች ታስቦ የተዘጋጀ ነው፡፡ ልክ እንደ አንደኛው ዙር ሁሉ አሁንም ውስን ተማሪዎችን ብቻ ተቀብለን የምናሰለጥን በመሆኑ ቀድመው ልጅዎን ያስመዝግቡ፡፡

ለበለጠ መረጃ፡ +251 91 182 3371
+251 93 032 9537

የዳይመንድ አካዳሚ አስተዳደር