Get Mystery Box with random crypto!

ለዳይመንድ አካዳሚ የ2015 የ8ኛ ክፍል የተማሪ ወላጆች ጉዳዩ: የ8ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ፈተና ማ | DA-SUPPORT

ለዳይመንድ አካዳሚ የ2015 የ8ኛ ክፍል የተማሪ ወላጆች

ጉዳዩ: የ8ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ፈተና ማዘጋጃ የክረምት ትምህርትን ይመለከታል

እንደሚታወቀው ትምህርት ቤታችን የ2015 የ8ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ተፈታኝ ተማሪዎች የላቀ የትምህርት ውጤት እንዲያስመዘግቡ ከነሃሴ 02/2014ዓ.ም ጀምሮ የማዘጋጃ ትምህርቱን በመስጠት ላይ የሚገኝ ሲሆን አንዳንድ ወላጆች የሚሰጠው ትምህርት ለሁሉም ተማሪዎች መሆን/ አለመሆኑን ለመጠየቅ ቢሮ እየደወላችሁ በመሆኑ ፤ የማዘጋጃ ፕሮግራሙ ለሁሉም የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የተዘጋጀ መሆኑን እንየገለፅን ማስመዝገብ ፈልጋችሁ የነበራችሁ ወላጆች፤ ፕሮግራሙ ለተማሪዎቹ በጣም አስፈላጊ ስለሆነ ብዙ ሳያመልጣቸው በጊዜ እንድታስመዘግቧቸው እናስታውቃለን።

የዳይመንድ አካዳሚ አስተዳደር