Get Mystery Box with random crypto!

ቀን 03/12/2014 ዓም ለክረምት የ8ኛ ክፍል የማጠናከሪያ ትምህርት ተማሪዎችና የተማሪ ወላጆች | DA-SUPPORT

ቀን 03/12/2014 ዓም

ለክረምት የ8ኛ ክፍል የማጠናከሪያ ትምህርት ተማሪዎችና የተማሪ ወላጆች

የክረምት የ8ኛ ክፍል የማጠናከሪያ ትምህርት ሰኞ፣ ነሃሴ 2፣ 2014 ዓ.ም መጀመሩ ይታወቃል፤ ስለሆነም ተማሪዎች በየቀኑ ቤታቸው ሆነው የሚሰሯቸው የተለያዩ መልመጃዎች የሚሰጣቸው በመሆኑ ወላጆች ልጆቻችሁ እነዚህን መልመጃዎች በቤት በቂ የሆነ ጊዜ ሰጥተው እነዲሰሯቸው የበኩላችሁን አስተዋጽኦ እንድታደርጉ በትህትና እናሳስባለን፡፡

የዳይመንድ አካዳሚ አስተዳደር