Get Mystery Box with random crypto!

ቀን 28/11/2014 ዓም ለ 8ኛ ክፍል የክረምት የማጠናከሪያ ትምህርት ለመማር የተመዘገባችሁ ተ | DA-SUPPORT

ቀን 28/11/2014 ዓም

ለ 8ኛ ክፍል የክረምት የማጠናከሪያ ትምህርት ለመማር የተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ

የክረምት የማጠናከሪያ ትምህርት ሰኞ፣ ነሐሴ ፣2014 ዓም የሚጀምር መሆኑ ይታወቃል፤ በመሆኑም ተማሪዎች ዘወትር ጠዋት 2፡00 ሰዓት ላይ ት/ቤት መገኘት የሚኖርባቸው ሲሆን ትምህርቱ በግማሽ ቀን መርሐግብር የሚሰጥ ስለሚሆን ልጆዎን 7፡00 ሰዓት ላይ መጥተው መውሰድ ይችላሉ፡፡

ማሳሰቢያ፡

ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት ሲመጡ በ2014 የትምህርት ዘመን ሲማሩባቸው የነበሩትን ደብተሮችና መፃህፍት፤ በተጨማሪም አሁን ለሚማሩት ት/ት ማስታወሻ መያዣ ደብተር ይዘው መምጣት ይኖርባቸዋል።
ተማሪዎች ተገቢ የሆነ አለባበስን ተከትለው መልበስ ይኖርባቸዋል።
የክፍያ የባንክ ስሊፕ ያልላካችሁልን ወላጆች፤ ሰኞ በልጅዎ በኩል ይላኩላን።

የዳይመንድ አካዳሚ አስተዳደር