Get Mystery Box with random crypto!

ዳሩል አርቀም ኢስላማዊ ጀመዓ

የቴሌግራም ቻናል አርማ darularkem13 — ዳሩል አርቀም ኢስላማዊ ጀመዓ
የቴሌግራም ቻናል አርማ darularkem13 — ዳሩል አርቀም ኢስላማዊ ጀመዓ
የሰርጥ አድራሻ: @darularkem13
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 536
የሰርጥ መግለጫ

የእርምጃዎቻችን ሁሉ መዳረሻ የተከዙ ፊቶች የሚስቁባት መንደር ናት
ዳሩል አርቀም ኢስላማዊ ጀመዓ
አድራሻ አዲስ አበባ ( ኮተቤ ራህማ መስጂድ )
ንግድ ባንክ 1000378827926
የብናኝ ክብደትን ያክልም መልካምን የሰራ ሰው ፥ ያገኘዋል፡
ለማንኛውም ዳሩል አርቀምን የተመለከቱ ሃሳቦች
@bilugolden
@Amtullahiiiiii
ስልክ ቁጥር 0939963771
0913219422

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-13 09:35:19 በትናንትናው የ ዳሩል አርቀም ምርጥ ፕሮግራሞች ምን ያክል ደስተኛ ናችሁ



በጣም ተደስቻለሁ

በመጠኑም ቢሆን ተደስቻለሁ

ደስ አይልም
138 viewsibnu rebah, 06:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 21:52:38 ••●እንደ እናት እንደ አባት ●​••
.
ረያን_አቡዲ
.
የከፋው ፊት የራበው አንጀት
አልባሽ ያጣ ገላ እህል ያጣ ማጀት
ፍቅር የተነፈገ መውደድ ያልታቀፈው
ወላጅ የተቀማ በጨቅላነት እድሜው
ያን አባቴን ባጣ ቢጎድል ከኔነቴ
የቲምነት ከቦኝ ቢዘምም ጎጆዬ ቢታጠፍ አንጀቴ
ያቺ እናቴን ባጣ የዘጠኝ ወር ቤቴን
ጀነት ከእግሯ ስር ናት የተባለላትን
የሚያለብሰኝ ሲሸሽ የሚያጎርሰኝ ሳጣ
የሚዳብሰኝ እጅ ከየት ሄጄ ላምጣ??

...
145 viewsibnu rebah, 18:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 21:52:38
ከፕሮግራሙ ድምቀቶች በጥቂቱ....

በተለያዩ ግጥሞቹ ምናቀው ረያን አቡዲ
ከፕሮግራሙ ርእስ ጋር በሚያያዝ መልኩ ይፕራሱን ጥበብ አሳርፎ ገራሚ ግጥም አቅርቦልናል ...

እናመሰግናለን


ግጥሙን ከታች ታገኙታላቹ
124 viewsibnu rebah, 18:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 21:52:38
ልክ እንደ እናት እንደአባት


ክፍል አንድ ...

ይሄን አይረሴ ፕሮግራም ስያሜው ልክ እንደ እናት እንደ አባት የሚል ነበር ፕሮግራሙን አይረሴ ውብ እና ድንቅዬ በማረግ ፕሮግራሙን የመራልን አብዱላሂ ይባላል። ከላይ ፎቶው ላይ እንደምታዩት ባማረ እና ተዝናኖትን በሚፈጥር ሁኔታ ፕሮግራሙን መርቷል


እናመሰግናለን
122 viewsibnu rebah, 18:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 12:04:08
ደረሰ
ደረሰ
ደረሰ

የመቶ ህፃናትን ደስታ የምናይበት በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ቀን ደረሰ

"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""

አልሀምዱሊላህ ዳሩል አርቀም ጀመአ "ልክ እንደ እናት እንደ አባት " በሚል ውብ መሪ ቃል በኢድ ቀን ህፃናቱ እምር ድምቅ ፍክት ብለው እንዲውሉ በማሰብ 100 ህፃናትን የማልበስ ታላቅ መርሀ ግብር ያዘጋጃል ...


በእለቱ የተለያዩ በጣም አዝናኝ፣ አስተማሪ ፣እናም አስገራሚ ፕሮግራሞች ይቀርባሉ ኢንሻአላህ ፕሮግራሙ ምርጥዬ እንደሚሆን አንጠራጠርም ምክንያቱም አዘጋጆቹ የዳሩል የቁርጥ ቀን ልጆች ናቸዋ

ሀቂቃ በዚህ አንድ ወር ውስጥ ይሄን ለማሳካት ተለፍቷል...በጣም
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል ትመጣላችሁ ኣ ? ለነገሩ ...
...ማን ነው የቲም እና ችግረኛ ቤተሰብ ተደስተው ማየት የማይፈልግ



በሰኔ 26 ቀጠሮ አለን እንዳረሱ!!!

እና በሰኔ 26 የት እንምጣ አላቹኝ


አድራሻ - ኮተቤ ወንድራድ ት/ቤት ፊት ለፊት ወረዳ 11 ወጣቶች ማእከል 3ተኛ ፎቅ



ሰኔ 26 /2014


መግቢያ 50 ብር ብቻ
280 viewsMahir, 09:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 12:03:39
... መስጠትን የማታውቅ ከሆነ የህይወትን ጣዕም አታውቃትም ...!!!


ለዚህም ነው ሰጪ ሰዎች ከሌሎች በላይ ደስተኛ የሚሆኑት አልሀምዱሊላህ በዚህኛውም ለጋሽ እጆችን አላሳጣንም አላህ

ቤተል አካባቢ አንድ እህታችን ትኬቶችን በመሸጥ 4580 ብር ወደ አካውንታችን አስገብታለች አላህ በዚህ ስራ ለተሳተፉት ሁሉ ጀነትን ያውም ፊርደውስን ይሸልምልን

*ከላይ እንዳልነው መስጠት በዱንያም ደስታ በአኼራም ጀናን ያሸልማል እና ራሳችንን ከመቆጠብ በላይ መስጠትን እናለማምደው! መልክታችን ነው
177 viewsMahir, 09:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 10:30:55
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

☞የጀመዓችን አባል ወንድማችን ሙሀባ ለምታደርጉት እንቅስቃሴ እንዲሁም ለእቅዳችሁ መሳካት ከጎናችሁ ነኝ በማለት ለእናቴ ዱዓ አድርጉላት ብሎ በእናቱ ስም 1000 ብር ወደ አካውንታችን አስገብቶልናል።

መልካም ስራህ አላህ ይቀበልህ ያሰብከው ያሳካልህ።ለ እናትህ ረጅም ሀያት ከሙሉ አፍያ ጋር ይስጣቸው።አላህ ይጠብቅልህ ወንድማችን።

☞ለማስታወስ ያክል ልክ እንደወንድማችን ኒያችሁን screen shot እያረጋችሁ @Bilugolden ወይም @Amtullahiiiiii ላይ ላኩልን ያጀመዓ


የኢትዩጲያ ንግድ ባንክ
1000451773759
ለበለጠ መረጃ +251939963771
+251913219422
304 viewsibnu rebah, 07:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-17 21:21:08
አሰላሙ አለይኩም ውድ የአርቀም ቤተሰቦች እንዴት ናቹልን?


.....ዳሩል አርቀም መቶ የቲም ህፃናትን ለማልበስ እቅድ ነድፎ እየተንቀሳቀሰ እንደሆነ ይታወቃል ...


በመሆኑም ወደ እናንተ ወደ አባላቶቻችን አንድ ቻሌንጅ ይዘን መተናል ይሄም ቻሌንጅ የሚቆየው በተከታታይ ለሚመጡት አስር ቀናት ይሆናል ማለት ነው ... ቻሌንጁ ምንድን ነው? አላቹህ

ምን መሰላቹ በቀን የአንድ ልጅ ልብስ መቻል ማለት ነው በጣም ቀላል ነው በተለይ ሁላችንም ተሳታፊ ከሆን

የአንድ ልጅ ልብስ ዋጋ 2500 ነው እዚህ ግሩፕ ላይ ያለ ማንኛውም አባል ያለውን ያገኘውን በቀን ካስገባ በአንድ ቀን አንድ ልጅ ቻልን ማለት ነው እንደዚህ በየቀኑ ለተከታታይ አስር ቀናት እንሰራለን ኢንሻአላህ ከበረታንም ከዛ በላይ ይሆናል

ዛሬ ላይ በግላችን የሰጠናት ብር ተጠራቅማ ብዙ ትላልቅ ነገሮችን ማድረግ ትችላለች እናም ሁላችንም የበኩላችንን የአቅማችንን እናድርግ
...............ኢንሻ አላህ ...........

ረሱል ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም "የቲምን የተንከባከበ የጀነት ጓዴ ነው "ብለው የለ
ኒያችሁን ወደ አካውንታችን ስታስገቡ ለሌሎች ማነሳሻ ይሆን ዘንድ Screen shot እያደረጋችሁ @Bilugolden ወይም @Amtullahiiiiii ላይ እንድትልኩ ስንል እናሳስባለን።


የኢትዩጲያ ንግድ ባንክ

1000451773759
265 viewsibnu rebah, 18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-29 21:17:51
409 views18:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-29 03:22:52
"ሁሌ እያሸነፍክ አትቀጥልም፤ ሁሌም እያፈረስክ አትኖርም፤ አንድ ቀን አንተም ትፈርሳለህ፡፡"

እናም በመንገዶችክ ሁሉ ቅንነትና መልካምነት አይለይክ፡፡
1.1K views00:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ