Get Mystery Box with random crypto!

ስውር ቁልፎች

የቴሌግራም ቻናል አርማ siwur_kulfoch — ስውር ቁልፎች
የቴሌግራም ቻናል አርማ siwur_kulfoch — ስውር ቁልፎች
የሰርጥ አድራሻ: @siwur_kulfoch
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.41K
የሰርጥ መግለጫ

ኢትዮጵያን መስራት የሚችሉት ኢትዮጵያውን ብቻ ናቸው። ኢትዮጵያውያን ያልሰሯት ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ አትሆንም። ኢትዮጵያን ሰርተን እናኖራታለን፤ አሊያም ረስተን እናፈርሳታለን!
@Siwur_Kulfoch

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-08 15:01:50
ጠቢባን በብልሃት ፈልቅቀው የሚጠቀሙት እንቁ ነው ወንድሜ ዳግማዊ አሰፋ (የሕግ ባለሙያና ደራሲ) በተለያዩ መድረኮች በመንፈሳዊውም ሆነ በሌሎች መድረኮች ከሕይወቱ የሚፈልቁ ሀብቶቹን እንድንጠቀምና እንድትጠቀሙ እጋብዛችኋለሁ!!

ምንተስኖት መኩሪያ
106 viewsedited  12:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-08 07:13:11
142 views04:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 17:10:30
እንደ ፌስታል ተንኮሻኩሸን ለመኖርማ አልተፈጠርንም፤..... በጭራሽ !!

#ሰው የሆንነው በምክንያት ነው
in Love in Truth
231 views14:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 16:39:28 ወንድም ወንድሙን አፈናቅሎ ባስፋፋው መሬት ላይ አይደለም ዘርቶ የሚቅመው፤ ወንድም ወንድሙን በሴራ ገመድ ጠልፎ በጣለው በትረስልጣን አይደለም የሚገዛው፤ ወንድም ወንድሙን በጥላቻና በቂም ገድሎ አይደለም የሚኖረው፤ ወንድም ወንድሙን አዋርዶ አይደለም ከብሮ የሚኖረው፤ ይልቁኑ ወንድም ወንድሙን በእውነተኛ ፍቅር በገዛው ልብ ውስጥ እንጂ ዘርቶ መቃም፣ ኖሮ ማኖርና አክብሮ መክበር ያለው።

ምንተስኖት መኩሪያ
ሐምሌ 30/2014 ዓ.ም
ሃዋሳ-ኢትዮጵያ
337 views13:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 22:07:21 Channel photo updated
19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-03 20:14:53
307 views17:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 21:58:22
የወጣትነት ተግዳሮቶችና መፍትሔዎቹ!

ኑ የወጣትነት ዘመን ተግዳሮቶች በጥበብ የሚሻገሩበትን የጥበብ ምክር ለነገ ሕይወትዎ ይሰንቁ!

እንግዳችን:- የሕግ ባለሙያና ደራሲ ዳግማዊ አሰፋ
አድራሻ:-ሃዋሳ ቡ/ቃ/ሕ/ቤ/ያን
ዕለተ ሐሙስ ሐምሌ 28/2014 ዓ.ም ከቀኑ በ 10:00 ሰዓት

አዘጋጆች: መሃናይም የጸሎት ሕብረት
272 views18:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 21:00:56
202 views18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 07:30:50 በወጣትነት ግዜ ዛሬ ላይ መገንባት፣ መስራት ያልጀመርነውን ነገ በምኞትና በተስፋ ብቻ እውን ልናደርግ ዘንድ አንችልም።

ተስፋችን አካል እንዲለብስ፣ ምኞታችን እንዲሰምር፣ በዛሬ ውስጥ በፖለቲካው፣ በማሕበራዊው እና በኢኮኖሚያዊው ረገድ የሚጎረብጡንን አሉታዊ ተፅዕኖዎች በነገ ውስጥ ተለውጠው ማየት እንችል ዘንድ ብሩህ ነገን የዛሬ ስንክሳሮች ሳይበግሩን ነገን በጥበብ እንገንባ።

ነገ በምኞትና በተስፋ ዛሬ ሳንሰራ እውን አይሆንምና ዛሬ ነገን ከጥላቻ እያራቅን በፍቅር፣ ከቂም እያጸዳን በይቅርታ፣ ከስርቆት እየራቅን በታማኝነት፣ ከቸልተኝነት እየተላቀቅን በጠንካራ የሥራ ባህል፣ ከአለቅነት ይልቅ በአገልጋይነት መንፈስ ሕዝቡን እያገለገልን በነገ ውስጥ የሰነቅነውን ተስፋና መልካም መሻት እውን እናርግ!!

እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን የሰውን ልጆች ሁሉ ይጠብቅ! ይባርክ!

ምንተስኖት መኩሪያ
ሐምሌ 26-11-2014 ዓ.ም
ሃዋሳ-ኢትዮጵያ
441 views04:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 06:15:08 አሼ ታለንቶች ነን !
በአንጋፋው fm adis 97.1 ላይ በጥራት እንደመጣለን ።
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ !

ማክሰኞ ሃምሌ 26 /2014 ምሽት ከ2-3 ልዩ ዝግጅታችን ላይ ታለንታችንን በአግባቡ እንዳንጠቀም እና ጥሩ ተናጋሪ /የመድረክ ሰዉ እንዳንሆን የሚያግዱን የስነልቦና ችግሮች እና የስነ ልቦና ጥንካሬ ማሳያ መፍትሄዎች ከጥበብ አንጻር ምን ይመስላሉ ልዩ ቆይታ እናደርጋለን ።

ልዩ እንግዳችን :-
ዮሃንስ ሃይለ ጊዮርጊስ ከበደ ይባላል ።

የፋይፍ ጌትስ ስዕብና ማዕከል መስራች እና ስራ አስኪያጅ : የስነልቦና ባለሙያ እና ደራሲ : የሊደርሺፕ እና ስራ ፈጠራ ስልጠና አሰልጣኝ ነዉ ።

ምርትና አገልግሎትዎን ማስተዋወቅ ይችላሉ ።

በአንጋፋው fm adis 97.1 አሼ ታለንት ፕሮፋይል ዘዉትር ማክሰኞ እና ሃሙስ ከምሽቱ 2-3 በቀጥታ ስርጭት አሼ ታለንቶች
ቆይታ እናደርጋለን ።


ይታደሙት : ይዝናኑበታል !

ሳይቅሙ መንቃት : ሳይጠጡ /ሳያቦኑ መዝናናት አሊያም ፈታ ማለት ዛሬም
በአራዳ style ይቻላል ።

ለበለጠ መረጃ

ማስተባበሪያ ቢሮ አዲስ አበባ ብሄራዊ ባንክ ፊት ለፊት የኢትዮጵያ መምህራን ህንጻ ላይ :ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ።

Fb :- ashe talent profile
Telegram. @aradastyle

ለበለጠ መረጃ :- 0926449748
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛዉ ከ13 ዓመት በላይ ልምድ ያለዉ )
73 views03:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ