Get Mystery Box with random crypto!

Daru Sunnah || ዳሩ ሱን'ናህ

የቴሌግራም ቻናል አርማ daru_sunnah — Daru Sunnah || ዳሩ ሱን'ናህ D
የቴሌግራም ቻናል አርማ daru_sunnah — Daru Sunnah || ዳሩ ሱን'ናህ
የሰርጥ አድራሻ: @daru_sunnah
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.00K
የሰርጥ መግለጫ

በሰለፎች መንሐጅ ላይ..!

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-07-10 09:20:09 ሐጅ
153 viewsⒶbu Fewzan iftah, 06:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 09:20:08
ልጅህን እረድ
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/4646
92 viewsⒶbu Fewzan iftah, 06:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 09:20:08 ልጅህን እረድ
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/4646
148 viewsⒶbu Fewzan iftah, 06:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 21:42:05 إنا لله وإنا إليه راجعون
የታላቁ ሙሀዲስ የሸይኸ አል አልባኒ ልጅ የሆኑት ሸይኸ አብዱረህማን ሞተዋል አላህ ይዘንላቸዉ ።
رحمه الله رحمة واسعة
5.4K viewsAL-Jabiriy, 18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 19:10:48 https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed?livestream
710 viewsⒶbu Fewzan iftah, 16:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 20:59:19 ሁለት ነጥብ
~
1- ከጥቂት አመታት በፊት ሸይኽ ሙሐመድ ባ ሙሳ ወደ ኢትዮጵያ መጥተው ነበር። ያኔ በመጡበት ጊዜ ከሳቸው ጋር እንደተገናኘሁ አድርጎ ስሜን ጠቅሶ የፃፈ ሰው አይቻለሁ። እኔ ሸይኽ ሙሐመድ ባ ሙሳን በተባለው ጊዜም፣ ከዚያ በፊትም፣ ከዚያ በኋላም በአካል አግኝቻቸው አላውቅም።
ለመጀመሪያ ጊዜ ባለፈው ሚያዚያ 30 በዋትሳፕ የድምፅ መልእክት ከላኩልኝ በኋላ ትንሽ አውርተናል። ይሄ ደግሞ ገና ሁለት ወር እንኳን አልሞላውም። ከዚያ በፊት በአካል ቀርቶ በስልክም በኢንተርኔትም ከሳቸው ጋር የድምፅም የፅሁፍ መልእክት ተለዋውጨ አላውቅም። ስለዚህ የተወራው ነገር ሙሉ በሙሉ ውሸት ነው።

2- ባለፈው አመት ኮምቦልቻ በነበረው ደውራ ላይ አንድ ጤነኛ ያልሆነ ሰው ከሳዑዲ በስልክ እንዲያስተምር እኛ እንዳመቻቸን አድርጎ ፅፏል አንድ ወንድም። ይህም ውሽት ነው።
የተባለው ሸይኽ ዓዲል አሱበይዒ የሚባል ሲሆን እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ስሙን የሰማሁት የዚያን ቀን ነው። በእለቱ ለጠየቀኝም ሰው ስለ ሸይኹ የማውቀው ነገር እንደሌለ፣ እንዲቀርብ ያደረግሁትም እኔ እንዳልሆንሁ ተናግሬያለሁ። ዛሬም ድረስ የተጠቀሰውን ሸይኽ በተመለከተ ከስሙ ባለፈ ክፉም ደግም አላውቅም። እንዲያስተምር የተመቻቸው በጦሀ ኸዲር በኩል እንደሆነ ብቻ ሰምቻለሁ። አለቀ።
-
ነገሮቹ ዘለግ ካለ ውንጀላ ጋር የቀረቡ እንደመሆናቸው ሰፋ ያለ ምላሽ የሚፈልጉ እንደሆኑ ባምንም ከዚህ በላይ ማለት አልሻም። ምክንያቱም:-
1ኛ፦ በብዙ ነገሮች ላይ ለራሴ ዝምታን እንደ አቋም መርጫለሁ። በትንሽ በትልቁ ከራሴ በመከላከል ላይ ተጠምጄ ሌሎችን ቢዚ ማድረግ አልፈልግም። ይቺን የጫርኩትም ከተለያዩ ወንድሞች ወቀሳ ሲመጣብኝ ነው። ወደፊትም ቢሆን ለየትኛውም ውንጀላ ምላሽ የመስጠት ፍላጎት የለኝም። አስገዳጅ ሲሆን ብቻ ልክ እንደዚህ ወደ ውስጥ ሳልገባ በስሱ ብቻ ነካ ላደርግ እችላለሁ፣ ምናልባት። ለጊዜው ከብዙ አቅጣጫ ካሰላሰልኩ በኋላ የደረስኩበት ውሳኔ ይሄ ነው።

2ኛ፦ ከላይ እንደጠቆምኩት በቅርቡ ሸይኽ ባ ሙሳ የዋትሳፕ መልእክት ከላኩልኝ በኋላ በመጠኑ ተነጋግረናል። ከሳቸው በኩል የቀረበው አደራ ነገሩን በማረገብ በኩል የበኩላችንን ድርሻ እንድንወጣ የሚያሳስብ ነው። ለዚህም አደራ ዋጋ እሰጣለሁ ኢንሻአላህ።
=
https://t.me/IbnuMunewor
308 viewsⒶbu Fewzan iftah, 17:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 17:41:09
فضل الأيام العشر من ذي الحجة
لفضيلة الشيخ أ.د عبدالرزاق البدر حفظه اللّٰه.
https://t.me/Al_Qelb_Selim
https://t.me/Al_Qelb_Selim
549 viewsⒶbu Fewzan iftah, 14:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 16:07:06 የዙልሒጃ አስር ቀናቶች


አዲስ ወቅታዊ ምክር

በነዚህ ውድ ቀናቶች፦
የሰዎች መዘናጋት
ግንዛቤን ማስፋት
ከረመዷን ይበልጣሉን?

ክፍል፦ ①

ኢንሻአላህ ይቀጥላል……

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
540 viewsⒶbu Fewzan iftah, 13:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 21:01:48 እነዚህ ቻናሎችን ተቀላቀሉ 4 ወንድማማቾች ናቸው ፣ ጥሩ ጥሩ ትምህርቶች ይተላለፉበታል እና ይቀላቀሉ ።

ኡስታዝ ሙሓመድ ሲራጅ መ/ኑር
https://t.me/Muhammedsirage

ኡስታዝ ሰዒድ አቡ ሙዓዊያ መ/ኑር
https://t.me/Tewhed

ኡስታዝ አብዱሶመድ ሙ/ኑር
https://t.me/AbdulsemedMohammed

ኡስታዝ አብዱል ጀባር ሙ/ኑር
https://t.me/abduljebarmohammednur



በዲን ወንድማማቾች ብቻ አይደሉም በዝምድናም ነው ፣ ለሎሎችም ተምሳቴት የሚሆኑ ብርቄ ኡስታዞች ናቸው ።
475 viewsⒶbu Fewzan iftah, 18:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-26 22:38:05 አሁን ቀጥታ ስርጭት በቴሌግራም (Telegram) ጀምራል!

الآن بث مباشر على تلجيرام

የነዋቂዱል ኢስላም ማብራሪያ (የእስልምና አፍራሾች ማብራሪያ)

شَرْحُ نَوَاقِضِ الإِسْلَامِ

https://t.me/AbumuslimAlarsi?voicechat
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•      

በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን  አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ) 
465 viewsⒶbu Fewzan iftah, 19:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ