Get Mystery Box with random crypto!

Daru Sunnah || ዳሩ ሱን'ናህ

የቴሌግራም ቻናል አርማ daru_sunnah — Daru Sunnah || ዳሩ ሱን'ናህ D
የቴሌግራም ቻናል አርማ daru_sunnah — Daru Sunnah || ዳሩ ሱን'ናህ
የሰርጥ አድራሻ: @daru_sunnah
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.00K
የሰርጥ መግለጫ

በሰለፎች መንሐጅ ላይ..!

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-03 16:22:23
እ.ኤ.አ በ1917 #ቻድ በተመሰረተች ጊዜ፣ ፈረንሳይ 400 የሚሆኑ ሙስሊም ምሁሮችን ሰብስባ አንገታቸውን ቆርጣ ጥላለች።

#ሙስሊሞች_ምን_አልተደረጉም_?!

Chad, historian Mahmud Shaakir
T.me/Daru_Sunnah
1.6K viewsAL-Jabiriy, 13:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-03 16:06:16
#ሙስጦፋ ከማል አታ'ቱርክ
~~~
በቱርክ የነበረውን የኸሊፋ ስነስርዓት ሙሉ በሙሉ ያወደመ፣ የቱርክ ሙስሊሞችን ከእስልምና እና ከእስልምና ነክ ነገሮች ለመጠበቅ የማይፈነቅለው ድንጋይ አልነበረም።

#ባይገርማችሁ እ.ኤ.አ ከ1928 በፊት ቱርኮች የአረብኛ አፃፃፍን ሲጠቀሙ የነበረ ሲሆን ሙስጦፋ አታ'ቱርክ የቱርኮችን ሪፐብሊክ ይፋ ሲያደርግ ዋና የአፃፃፍ ስርዓቱንም በላቲን እንዲሆን አወጇል። ይህም የሆነው ህዝቡን ከእስልምና እና ከእስልምና ነክ ነገሮች ለማግለል ሲል ነበር።

Islamic History
T.me/Daru_Sunnah
741 viewsAL-Jabiriy, 13:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 08:25:21
#የተረገመች ሀገር
~~~
United Nations ከተመሠረተ አንስቶ አሜሪካ 76 ጊዜ የቬቶ መብቷን ተጠቅማለች።

ከ76ቱ 57 የሚሆነውን የተጠቀመችው ሙስሊሞችን በሚመለከት ጉዳይ ላይ ነው። ከነዚያ ውስጥም ፍልስጤምን ለአብነት ያህል መውሰድ ይቻላል።

#لعنة الله عليهم
https://t.me/Daru_Sunnah
1.5K viewsAL-Jabiriy, 05:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 08:03:59
ምስል ቁ.1፦ ሙስሊሞች በአውሮፓውያን የበላይ ሆነው በሚመሩበት ጊዜ የሚያሳይ ነው።
*
ምስል ቁ.2 ፦ አውሮፓውያን ሙስሊሞችን በገዙበት ጊዜ የሚያሳይ ነው።

#የሚሰጧቸውን ቦታ ተመልከቱ!

T.me/Daru_Sunnah
737 viewsAL-Jabiriy, 05:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 16:15:49 #የማሳመን ብቃት!
~~~
The shortest debate which took place:

A man who was pretending to know the ghayb (the invisible) came to challenge sheikh al Albani.

Sheikh al Albani said: "To one condition."

The man asked: "What is your condition?"

The sheikh answered: "So you know the ghayb but not my condition?"

End of the debate.

አንድ ሰው ሸይኽ አልባኒ ዘንድ ስለ ጘይብ ሊከራከራቸው ፈለጎ መጣ።

ኢማም አልባኒ፦ "አንድ መስፈርት አለኝ" አሉ።

ሰውየውም፦ "ምንድነው መስፈርትህ?" ብሎ ጠየቃቸው።

ኢማም አልባኒ፦ "መስፈርቴን አታውቅም ግን ጘይብን ታውቃለህ?!" አሉት።

ክርክሩም በዚሁ አበቃ!
*
ቻናሉን ይቀላቀሉ፣ ሌሎችንም ይጋብዙ
Telegram.me/Daru_Sunnah
889 viewsAL-Jabiriy, 13:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 15:14:40 ውዱእ ፣ ሰላት ፣ ፃም የትኞቹን ወንጀሎች ያስምራሉ ? መቼ ?

ከትልልቅ ወንጀሎች ውስጥ …. ?

https://t.me/Muhammedsirage
705 viewsⒶbu Fewzan iftah, 12:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 13:33:48 "ياأيها الذين آمنوا اتقوا الله وكونو امع الصادقين.."
"እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አሏህን ፍሩ
ከእውነተኞቹም ጋር ኹኑ።" በሚል ርዕስ
||
#Abu Ametellah Abduljebar M.NUR

https://t.me/Daru_Sunnah/2491
737 viewsAL-Jabiriy, edited  10:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 11:10:11 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ይህ ቻናል እስካሁን ብዙ ነገር ስንማማር የቆየንበት ነገር ግን በመሀል በግል ሐጃ ምክንያት ተቋርጦ እንደነበር ይታወቃል። የአላህ ፍቃድ ከሆነ ትምህርቱ በአዳዲስ ይዘቶች ወደናንተ መድረሱ ይቀጥላል። ከዚህ በፊት ያላስነበብኳቸውን ፅሁፎች እንዲሁም ያልተሰሙ የዑስታዞችን ሙሐደራ አጠር ባለ መልኩ አቀርብላችኋለሁ። እስካሁን በትዕግስት ለጠበቃችሁ ምስጋናዬ ላቅ ያለ ሲሆን፣ አኩርፈው የወጡትንም ሼር በማድረግ አስታውሷቸው።

#Abu Hanifa AL-Jabiriy
T.me/Daru_Sunnah
1.6K viewsAL-Jabiriy, 08:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 23:27:28 መፈንቅለ ቢግባንግ
-
ከ 5 አመት በፊት በ2009 የቢግባንግ ንድፈ ሐሳብን በተመለከተ የከተብኩት ፅሁፍ ነው፡፡ ከ 170 በላይ ገፆች አሉት፡፡ ጉዳዩን አስመልክቶ ኢንተረስቱ ያላችሁ መፅሐፉን ከስር ካያዝኩት ሊንክ በማውረድ በትዕግስት ታነቡት ዘንድ እጋብዛለሁ።
=
ቃል አሚን ተስፋዬ
966 viewsⒶbu Fewzan iftah, 20:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 09:20:09
ሐጅ
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/4648
93 viewsⒶbu Fewzan iftah, 06:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ