Get Mystery Box with random crypto!

ወልዲያ አደርን ጠላት በከበባ ውስጥ አድርጎ ሊበትነን ቢመኝም እስከ ቀኑ 5: :00 ሠዓት   ድረስ | Daily News Ethiopian 🇪🇹🔵

ወልዲያ አደርን ጠላት በከበባ ውስጥ አድርጎ ሊበትነን ቢመኝም እስከ ቀኑ 5: :00 ሠዓት   ድረስ በጀኔራል ሀሠን ከረሙ  በአዋጊው ሻለቃ ሞገስ ከበደ,  በደምሌ አራጋው ,  በወርቄ ጀግኖች እየተመራ  በአማራ የወሎ ፋኖ ጦር ከመከላከያ  ከልዩሀይል ጋር በመሆን  ወልዲያን አላሥደፈራትም  ።

በአሁኑ ሠአት በወርቄ ቂልጡ ,በአላ ውሀ, በጎብየ , በሶስት ግንባሮች ተሠልፎ እየተፋለመ ይገኛል ።
ህዝባችን በተረጋጋ መንፈስ ይጠብቅ ጦርነት የብዙ ነገሮች ውጤት ነውና !!!

አማራነት ይለምልም በምስጋን ደስዬ ከስፍራው የተጻፈ