Get Mystery Box with random crypto!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አልጀርስ ፕሬዝዳንታዊ ቤተ መንግሥት ሲደርሱ በአልጄሪያ ሪፐብሊክ ፕ | Daily News Ethiopian 🇪🇹🔵

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አልጀርስ ፕሬዝዳንታዊ ቤተ መንግሥት ሲደርሱ በአልጄሪያ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት አብደልመጂድ ታቡን አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ሁለቱ መሪዎች በኢትዮጵያ እና አልጄሪያ ግንኙነት ላይ መክረዋል።

Prime Minister Abiy Ahmed is welcomed by H.E. Abdelmadjid Tebboune, President of the Republic of Algeria, at the Presidential Palace in Algiers, where the two leaders discussed Ethiopia-Algeria relations.

#PMOEthiopia