Get Mystery Box with random crypto!

Confectinery/ጣፋጭ ምግቦች🌭🍗🍕🍔🍟🍰🎂

የቴሌግራም ቻናል አርማ confectineryrecipes — Confectinery/ጣፋጭ ምግቦች🌭🍗🍕🍔🍟🍰🎂 C
የቴሌግራም ቻናል አርማ confectineryrecipes — Confectinery/ጣፋጭ ምግቦች🌭🍗🍕🍔🍟🍰🎂
የሰርጥ አድራሻ: @confectineryrecipes
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.35K
የሰርጥ መግለጫ

Food world
የተለያዩ የሀገር ውስጥ ና የውጪ ሀገር የምግብ አዘገጃጀት🍱🥪🌮🥞🍔🍟
እስካፌር ለምኔ የሚያስብሉ ምርጥ ሙያዎችን ያገኙበታል👨🏼‍🍳👩‍🍳👩‍🍳👩‍🍳👩‍🍳

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-05-26 15:15:55 ​​በምጣድ የሚሰራ ሶፍት ኬክ
1 ኩባያ ፍርኖ ዱቄት
ግማሽ ኩባያ የተፈጨ ስኳር ( ስኳሩን በቡና መፍጨት መፍጫ ከሌለ በ ሙቀጫ መዉቀጥ እና በ ወንፊት መንፋት)
1ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር
1 ማንኪያ ቤኪንግ ሶዳ ከሌለ እርሾ መጠቀም ይቻላል
4 እንቁላል
1 የሻይ ማንኪያ ቫኔላ
1 የሻይ ማንኪያ ጨው
1 1/2 ስኒ ዘይት
አሰራር
1 እንቁላሉን ጎድጓዳ ሰሀን ዉስጥ በደንብ መምታት
2 በመቀጠል ጨውን እና ስኳሩን እንቁላሉ ጋር መምታት
3 ቤኪንግ ፓውደር እና ቤኪንግ ሶዳውን( እርሾ) እና ዱቄቱን ዉህዱ ጋር ማደባለቅ
4 ዘይት እና ቫኔላውን ማደባለቅ
ሁሉንም ውህዶች ካደባለቅን ቡሀላ በደንብ መምታት በመቀጠል መጋገሪያችን ላይ ዘይት መቀባት እንዲሁም ዱቄት መበተን ሙሉ መጋገሪያውን ይሄንን ካደረግን ቡሀላ ሊጡን መገልበጥ የኤሌክትሪክ ምጣድ ከሆነ መጋገሪያውን ምጣዱ ላይ አድርጎ ምጣዱን መለኮስ( ከሰል ላይ ብረት ምጣድ አድርጎ ከላዩ ላይ አሸዋ ማድረግ መጋገሪያውን ከድነን መጣድ )
መልካም መአድ
2.6K viewsSamri Asefa, 12:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-04 21:13:20 ሰላም ሰዎች ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድርግ እንተጋገዝ::
የ YouTube channel ካላችሁ ሊንኩን ላኩልኝ
7.0K viewsSamri Asefa, 18:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-03 07:56:15 ሰላም ቤተሰቦች እንደ ጠፋው አውቃለሁ እናም በጣም ትልቅ ይቅርታ ጠይቃለሁ ::

ባለፈው meting ላይ መደማመጥ አልቻልንም ነበር:: አና አሁን የYouTube channel ለመክፈት ና subscribe ለማድርግ ነው አላማው ::

የቻናሉ ቤተሰብ የሆናችሁ ሁሉ positive ሀሳብ ያለው ማንኛውንም ቻናል የከፈተ ሰው subscribe እናደርጋለን ማለት ነው ::

ይህን እስመልክቶ ስብሰባውን ስንት ና ሰአት መቼ ቢሆን የሚለውን ኮሜንት ሴክሽን ላይ አስቀምጡልኝ ::
4.9K viewsSamri Asefa, 04:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-01 14:32:37
5.2K viewsSamri Asefa, 11:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-01 14:32:37
4.7K viewsSamri Asefa, 11:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-01 14:32:37
4.2K viewsSamri Asefa, 11:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-01 14:32:37
4.1K viewsSamri Asefa, 11:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-01 14:32:36
3.9K viewsSamri Asefa, 11:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ