Get Mystery Box with random crypto!

Confectinery/ጣፋጭ ምግቦች🌭🍗🍕🍔🍟🍰🎂

የቴሌግራም ቻናል አርማ confectineryrecipes — Confectinery/ጣፋጭ ምግቦች🌭🍗🍕🍔🍟🍰🎂 C
የቴሌግራም ቻናል አርማ confectineryrecipes — Confectinery/ጣፋጭ ምግቦች🌭🍗🍕🍔🍟🍰🎂
የሰርጥ አድራሻ: @confectineryrecipes
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.35K
የሰርጥ መግለጫ

Food world
የተለያዩ የሀገር ውስጥ ና የውጪ ሀገር የምግብ አዘገጃጀት🍱🥪🌮🥞🍔🍟
እስካፌር ለምኔ የሚያስብሉ ምርጥ ሙያዎችን ያገኙበታል👨🏼‍🍳👩‍🍳👩‍🍳👩‍🍳👩‍🍳

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-20 20:01:46
1.6K viewsSamri Asefa, 17:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 20:01:40
1.6K viewsSamri Asefa, 17:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 20:01:31
1.5K viewsSamri Asefa, 17:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 20:01:29
1.4K viewsSamri Asefa, 17:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 20:01:28
1.5K viewsSamri Asefa, 17:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 20:01:21
1.5K viewsSamri Asefa, 17:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-09 09:56:38 ​​የቲምር ዳቦ።
1 ፣ ወተት፣ እርሾ። ዘይት ስኳር ዱቄት። ማሸት።
1ሰአት ማቆየት። ሲቦካ በረድሙ( እንደፎቶው) መዳመጥ ግማሹን ክፍል በቢላ መተርተር። ግማሹ ላይ ቅቤ ቀብቶ ፍሬው የወጣ ቲምር መደርደር። በረጅሙ መጠቅለል። የተጠቀለለውን በክብ መጠቅለል። ፖትራ ላይ ማስቀመጥ እና እንቁላል ቀብቶ ሲቦካ መጋገር። ይጣፍጣል አይገልፀውም።
ምግብለሁሉም
3.3K viewsFoodbot, 06:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-09 09:53:24 ​​መረጃ
አሁን በሀገራችን ያለው ግዜ ክረምት እንደመሆኑ መጠን በተለያዩ በብርድ ፣በጉንፋን ፣በቶንሲል እንዲህም በተለያዩ አለርጂዎች እንጠቃለን ። ለዚህም የሰውነታችንን የበሽታ የመከላለል አቅም ከፍ ለማድግ ወይም ለማሳደግ Vitamin C ያላቸውን ምግቦች ፍራፍሬ እና አትክልት መጠቀም አለብን ።

ለዛሬ ከዚህ በታች ያለወን ስሙዚ በቤታችን ውስጥ በማዘጋጀት ለቫይታሚን ሲ እና ክብደትም ለመቀነስ ይረዳል ።
1 ግማሽ የተላጠ ብርቱካን
2 ሁለት ካሮት በደንብ የታጠበ
3 አንድ ቱፋህ ወይም አፕል የተቆራረጠ
4 አንድ ብርቸጭቆ ውሃ ወተት ወይም እርጎ

አንድ ለይ በመፍጨት ሰሙዚ በማዘጋጀት ማታ ማታ ላይ በመጠቀም ለውጥ ማምጣት ይቻላል
ላይክ እና ኮሜንት በማድረግ ቤተሰብ ብዙ መረጃዎችን ወደ እናንተ ያቀርባል ።

ታሞ ከመማቀቅ
አስቀድሞ መጠንቀቅ
2.9K viewsFoodbot, 06:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-09 09:50:36 Channel photo updated
06:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-09 09:44:38 ​​የሰሊጥ ወጥ አሰራር

የግብዓት ዝርዝር
1. 1/2kg የተቆላ ሰሊጥ (በደንብ ይወቀጥና በቀዝቃዛ ውሃ ይበጠበጣል)
2. 2 እራስ የተከተፈ ሽንኩርት
3. 3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
4. 2 የሾርባ ማንኪያ በርበሬ
5. ጨው በራሳችን መጠን
6. የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት
7. በርበሬ
8.የተፈጨ አዝመሪን
9. ቃሪያ

አሰራር
ብረድስታችንን ጥደን የተበጠበጠ ውን ሰሊጥ ልክ እንደ ሽሮ ተጠቅሞ ለ30 ደቂቃ በደንብ ማብሰል፡፡ ሲወጣ ትንሽ የተከተፈ ቃሪያ ጣል በማድረግ በእንጀራ መመገብ፡፡ ሁላችሁም ሞኩሩት በቤታችሁ ቤተሰቦች!።
ምግብለሁሉም
2.3K viewsFoodbot, 06:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ