Get Mystery Box with random crypto!

Commercial Bank of Ethiopia - Official

የሰርጥ አድራሻ: @combankethofficial
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 120.27K
የሰርጥ መግለጫ

Commercial Bank of Ethiopia is the leading bank in Ethiopia, established in 1942. Pioneer to introduce modern banking to the country with more than 1800 branches across the country.
@ www.facebook.com/combanketh
@ www.twitter.com/combankethiopia

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 12

2024-03-02 10:11:31
ነዳጆትን በ ‘ ነዳጅ’ መተግበሪያ  ይቅዱ!
**
ከመቶ ሺዎች በላይ የሚጠቀሙትን ቀላል እና ምቹ የነዳጅ ክፍያ መተግበሪያ አሁኑኑ ከPLAY STORE እና APP STORE በማውረድ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብዎ  ጋር  ያስተሳስሩ! 
መልካም መንገድ!!
#ነዳጅ  #ክፍያ #ምቹ# ሂሳብ
‘ነዳጅ’ መተግበሪያን ለመጫን፡  
- ለአንድሮይድ ስልኮች:
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.eaglelionsystems.nedaj
-  ለአፕል ስልኮች:
https://apps.apple.com/us/app/nedaj/id1639807926
12.9K viewsB, 07:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-01 13:43:56
እንኳን ለ128ኛ ዓመት የአድዋ ድል በዓል
አደረሳችሁ!

#አድዋ #ድል #በዓል

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ !
13.1K viewsB, 10:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-01 11:51:38
13.1K viewsBiniam zewdie, 08:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-01 11:18:00
13.3K viewsBiniam zewdie, 08:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-28 15:45:34
ልገሳዎን ቀጥታ ያድርሱ!
EthioDirect
***********
በኢትዮ-ዳይሬክት ለተቸገረ ወገንዎ ወይም ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች ልገሳዎን ቀጥታ ወደ ሂሳባቸው ይላኩ!
#ቀላል #ፈጣን #አስተማማኝ #ነፃ
=============
የEthioDirect የሞባይል መተግበሪያ ከPlay Store ወይም App Store በማውረድ አገልግሎቱን ይጠቀሙ።
• ለአንድሮይድ ስልኮች
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.combanketh.ethiodirect
• ለአፕል ስልኮች
https://apps.apple.com/us/app/ethiodirect/id1602064491
12.8K viewsB, edited  12:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-26 13:52:13 #ዜና
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የውጭ ምንዛሪ የሚያስፈልጋቸው አገልግሎቶችን በማገዝ አበረታች ውጤት ማስመዝገቡ ተገለጸ፡፡
***************************
ባንኩ ባለፉት 6 ወራት ለተለያዩ ዘርፎች ያቀረበው የውጭ ምንዛሪ ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ13.8 በመቶ ብልጫ አሳይቷል፡፡
የቀረበው የውጭ ምንዛሬ መንግስታዊ እና መንግስታዊ ላልሆኑ የአገልግሎት ዘርፎች ውሏል፡፡
#የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ #የውጭ ምንዛሬ #አገልግሎቶች

13.7K viewsB, 10:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-24 20:46:29
17.8K viewsBiniam zewdie, 17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-24 20:46:20
15.8K viewsBiniam zewdie, 17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-08 17:06:24
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ድል አልቀናውም፡፡
****
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን፣ በ14ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሀ ግብር በሲዳማ ቡና 2 ለ1 ተሸንፏል፡፡ የሲዳማ ቡና የማሸነፊያ ጎሎች በበዛብህ መለዬ 44' በሚካኤ ከፖሮል 90+3 ኛው ደቂቃ ከመረብ አሳርፈዋል፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን በሊጉ ባደረጋቸው 14 ጨዋታዎች ዘጠኙን አሸንፎ በሁለቱ አቻ በመለያየት በሦስቱ ተሸንፎ በ29 ነጥብ በሊጉ የደረጃ ሠንጠረዥ ሁለተኛ ጀረጃ ላይ ተቀምጧል፡፡
12.7K viewsB, 14:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-07 14:35:17
GetRooms
ከየትኛውም ቦታ ኢትዮጵያ ውስጥ የሆቴል ክፍል መያዝ እና ክፍያ መፈፀም ይችላሉ!
**************
በGetRooms ሆቴል ያስመዝግቡ፤
ክፍያዎን በሲቢኢ ብር፣ በሲቢኢ ሞባይል ባንኪንግ ወይም አቅራቢያዎ በሚገኝ ቅርንጫፍ ይፈፅሙ፡፡
ለዓለም አቀፍ ክፍያ ቪዛ፣ ማስተር ካርድ ወይም ዩኒየንፔይን መጠቀም ይችላሉ፡፡
አገልግሎቱን፡
በ www.getroomsonline.com ድረ-ገፅ፣
በ GetRooms የሞባይል መተግበሪያ፣ አሊያም
ወደ 9801 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
*************
መተግበሪያውን ከ Play Store ወይም APP Store ያውርዱ!
Android: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.getrooms
IOS: https://apps.apple.com/ke/app/getrooms/id1596445830
#CBE #GetRooms #CBEBirr #mobilebanking #VISA #MasterCard #UnionPay
12.8K viewsB, 11:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ