የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ድል አልቀናውም፡፡ **** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን፣ በ14ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሀ ግብር በሲዳማ ቡና 2 ለ1 ተሸንፏል፡፡ የሲዳማ ቡና የማሸነፊያ ጎሎች በበዛብህ መለዬ 44 በሚካኤ ከፖሮል 90+3 ኛው ደቂቃ ከመረብ አሳርፈዋል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን በሊጉ ባደረጋቸው 14 ጨዋታዎች ዘጠኙን አሸንፎ በሁለቱ አቻ በመለያየት በሦስቱ ተሸንፎ በ29 ነጥብ በሊጉ የደረጃ ሠንጠረዥ ሁለተኛ ጀረጃ ላይ ተቀምጧል፡፡ 12.7K viewsB, 14:06