Get Mystery Box with random crypto!

CNN News አማርኛ

የቴሌግራም ቻናል አርማ cnn_amharic1 — CNN News አማርኛ C
የቴሌግራም ቻናል አርማ cnn_amharic1 — CNN News አማርኛ
የሰርጥ አድራሻ: @cnn_amharic1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.77K
የሰርጥ መግለጫ

Do you enjoy reading this channel?
Perhaps you have thought about placing ads on it?
To do this, follow three simple steps:
1) Sign up: https://telega.io/c/cnn_amharic1
2) Top up the balance in a convenient way
3) Create an advertising post

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2022-07-18 18:28:12
223 views15:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 18:20:42
216 views15:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 18:09:48
219 views15:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 17:42:34
236 views14:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 17:34:19
250 views14:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 17:29:04
254 views14:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 14:58:07 ከኢትዮጵያ ጋር በሚያዋስነው በሱዳን ደቡብ ብሉ ናይል ግዛት የጎሳ ግጭት ተቀስቅሶ ከ60 በላይ ሰዎች መሞታቸውንና 163 ሰዎች መቁሰላቸውን የግዛቱ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር አስታወቁ።

@cnn_amharic1
@cnn_amharic1
316 viewsedited  11:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 11:51:34 በጋና ገዳይ የማርበርግ ቫይረስ መከሰቱ ተገለጸ

ጋና በተላላፊነቱ እና በገዳይነቱ ከኢቦላ ጋር ተመሳሳይነት እንዳለው የሚነገርለት የማርበርግ ቫይረስ መከሰቱን ገለጸች፡፡

በጋና ደቡብ አሻንቲ ግዛት ሁለት ሰዎች በቫይረሱ ከተጠቁ በኋላ ሆስፒታል ደርሰው ሕይወታቸው እንዳለፈም ነው የተመላከተው፡፡

የምዕራብ አፍሪካ ሀገራት የጤና ባለሥልጣናት እንዳስታወቁት ÷ ከታማሚዎቹ ጋር ንክኪ ነበራቸው ያሏቸውን 98 ያህል ሰዎች በለይቶ ማቆያ ክትትል እያደረጉላቸው ነው፡፡

ቫይረሱ በመጀመሪያ ከሌሊት ወፎች ወደ ሰዎች የሚተላለፍ ሲሆን ቀጥሎም ከሰዎች ወደ ሰዎች ከሰውነታቸው በሚወጣ ፈሳሽ እና ንክኪ አማካኝነት በቀላሉ ሊተላለፍ የሚችል ነው ተብሏል፡፡

ራስ ምታት፣ ትኩሳት፣ የጡንቻ ሕመም፣ ደም ማስመለስ እና የሰውነት መድማት የሕመሙ ምልክቶች እንደሆኑም ተመላክቷል፡፡

ማርበርግ እስካሁን ምንም ዓይነት ሣይንሳዊ ሕክምና እንዳልተገኘለትና ውሃ አብዝቶ መጠጣት እና የሚታዩ የሕመም ምልክቶችን ያማከለ ሕክምና መስጠት የሕመምተኛውን የመዳን ዕድል እንደሚያሻሽል ቢቢሲ ዘግቧል።

@cnn_amharic1
@cnn_amharic1
373 viewsedited  08:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 23:32:08 ዩጋንዳ በላው 10, 000 ሜትር
76 viewsedited  20:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 18:37:44
ኢትዮጵያ ወርቅ

ታምራት ቶላ ማራቶንን በአንደኝነት አሸነፈ።
ሞስነት ገረመው ሁለተኛ በመውጣት የብር ሜዳሊያ አሸናፊ ሆኗል

እንኳን ደስ አለን

@cnn_amharic1
@cnn_amharic1
207 viewsedited  15:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ