የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
1.77K
የሰርጥ መግለጫ
Do you enjoy reading this channel?
Perhaps you have thought about placing ads on it?
To do this, follow three simple steps:
1) Sign up: https://telega.io/c/cnn_amharic1
2) Top up the balance in a convenient way
3) Create an advertising post
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
1
3 stars
1
2 stars
0
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5
2022-07-19 16:48:16
Do you enjoy reading this channel?
Perhaps you have thought about placing ads on it?
To do this, follow three simple steps:
1) Sign up: https://telega.io/c/cnn_amharic1
2) Top up the balance in a convenient way
3) Create an advertising post
If the topic of your post fits our channel, we will publish it with pleasure.
184 views13:48
2022-07-18 20:45:58
ከሻምፒዮኗ አንደበት...!
- ለቤተሰቤ 3ኛ ልጅ ነኝ። እናቴ እኔን አርግዛ በአካባቢው ትልቅ ክብር ታገኝ ነበር፣ ከዚያ ስወለድ "ጎቲይቶም" አለችኝ - 'እመቤት' እንደማለት።
- ደስ ብሎኛል፣ ደስታዬ ግን የተዘበራረቀ ነው። ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደተደሰተው የእኔ እናትና አባትም ሲደሰቱ ብሰማና ባያቸው ደስ ይለኝ ነበር። እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣና ... ። ደስታው ትልቅ ነው፣ ግን ደግሞ ትንሽ ተዘበራረቀብኝ።"
- አምና በዚህ ጊዜ የት እንደነበርኩ አውቃለሁ። መንገድ ተከፍቶ ነው የወጣሁት። በመጀመርያ እግዚአብሔር ነው የረዳኝ፣ ከዚያም በማሰልጠን ብቻ ሳይሆን እንደ ወንድም ሆነው እንዳይከፋኝ እያገዙ ለዚህ ያበቁኝ አሰልጣኞቼ ናቸው። አይዞሽ ሁሉም ያልፋል እያሉ እዚህ አደረሱኝ። አመሰግናቸዋለሁ!
Via Abiy W Mekonnen
@cnn_amharic1
@cnn_amharic1
219 viewsedited 17:45
2022-07-18 20:41:04
" የእኔ እናትና አባት ሲደሰቱ ብሰማና ባያቸው ደስ ይለኝ ነበር "
ለሀገራችን ሶስተኛውን ወርቅ በማራቶን ያስገኘችው ጎይትቶም ገ/ስላሴ ከድሉ በኋላ አስተያየቷን ሰጥታለች ።
" ደስ ብሎኛል ደስታዬ ግን የተዘበራረቀ ነው ፣ ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደተደሰተው የእኔ እናት እና አባትም ሲደሰቱ ብሰማና ባያቸው ደስ ይለኝ ነበር ።
እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣ ደስታው ትልቅ ነው ፣ ግን ደግሞ ትንሽ ተዘበራረቀብኝ አምና በዚህ ጊዜ የት እንደነበርኩ አውቃለሁ መንገድ ተከፍቶ ነው የወጣሁት ።
በመጀመርያ እግዚአብሔር ነው የረዳኝ ፣ ከዚያም በማሰልጠን ብቻ ሳይሆን እንደ ወንድም ሆነው እንዳይከፋኝ እያገዙ ለዚህ ያበቁኝ አሰልጣኞቼ ናቸው አይዞሽ ሁሉም ያልፋል እያሉ እዚህ አደረሱኝ ። አመሰግናቸዋለሁ!
ምንጭ :- አብይ ወንዲፍራው
@cnn_amharic1
@cnn_amharic1
211 viewsedited 17:41
2022-07-18 18:34:34
ጎይትቶም ገ/ስላሴ ወርቅ
248 viewsedited 15:34
2022-07-18 18:34:10
Ethiopia Congratulations!
247 views15:34
2022-07-18 18:34:02
yes yest yes
243 views15:34
2022-07-18 18:33:37
Ethiopia Congratulations!
243 views15:33
2022-07-18 18:33:32
243 views15:33
2022-07-18 18:30:19
#ኢትዮጵያ
ጎይቶም ገ/ስላሴ ወደፊት ወጥታ እየገሰገሰች ነው።
ድል ለሀገራችን ኢትዮጵያ !
237 viewsedited 15:30
2022-07-18 18:29:58
224 views15:29