Get Mystery Box with random crypto!

በቁርአን ቃል ጅማሮውን ያገኘው የ2022 ኳታር አለም ዋንጫ የመጀመሪያ ጨዋታ የመጀመሪያ ጎል ኢኳዶ | Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

በቁርአን ቃል ጅማሮውን ያገኘው የ2022 ኳታር አለም ዋንጫ የመጀመሪያ ጨዋታ የመጀመሪያ ጎል ኢኳዶሮች ከስቆጠሩ በኋላ ተንበርክከው እግዚአብሔርን ሲያመሰግኑ

አዘጋጅ ሃገር የሆነችው ኳታር ከ ደቡብ አሜሪካዋ ኢኳዶር ጋር 1:00 ላይ የተጫወቱ ሲሆን ጨዋታው ከፍፁም ብልጫ ጋር ኢኳዶር 2-0 አሸንፋለች!
ጎሉን ካገቡ በኋላ ደስታቸውን የገለፁበት መንገድ ብዙዎቹን እያነጋገረ ነው እንደ The Sun ያሉ ጋዜጦች ደሞ በፊት ገፃቸው ይዘው ወጥተዋል።

የአለም ዋንጫ ከተጀመረ 92 አመታት ያስቆጠረ ሲሆን በዚህ ሁሉ አመታት አዘጋጅ ሃገር የመጀመሪያ ጨዋታ ተሸንፋ አታቅም ዛሬ ግን ታሪክ ተቀየረ

ኢኳዶር ከ92% በላይ ክርስትና(ካቶሊክና ፕሮቴስታንት)እምነት ተከታይ ናቸው

@christian_mezmur