Get Mystery Box with random crypto!

“#ሕግ_በሙሴ በኩል ተሰጥቶ ነበር፤ #ጸጋና እውነት ግን #በኢየሱስ ክርስቶስ #በኩል_መጣ።” — ዮ | የክርስቶስ ደቀመዝሙር ✞

“#ሕግ_በሙሴ በኩል ተሰጥቶ ነበር፤ #ጸጋና እውነት ግን #በኢየሱስ ክርስቶስ #በኩል_መጣ።”
— ዮሐንስ 1፥17

✿ክርስቶስን እንደ ግል አዳኝ አድርጎ ለተቀበለ ሰው እውነተኛ የምስራች #ወንጌል ብቻ ነው። በምድር ላይ የትኛውም የምስራች ከወንጌል ውጭ እውነተኛ የምስራች አይደለም ሁሉም ሀላፊ ጠፊ ነው፡፡ ወንጌል ግን የዘላለም ህይወት ያገኘንበት ዘላለማዊ ነው ።

@Christdisciples