Get Mystery Box with random crypto!

ጭንቀት ምንድነው? አለማችን በብዙ ጭንቀት ተሞልታለች ፣ ታዲያ እኛ ምን እናድርግ? የኑሮ ውድነት | የክርስቶስ ደቀመዝሙር ✞

ጭንቀት ምንድነው? አለማችን በብዙ ጭንቀት ተሞልታለች ፣ ታዲያ እኛ ምን እናድርግ?
የኑሮ ውድነት ፣ የህመም ፣ የጦርነት ወሬ እንዲሁም ሌሎች ሁኔታዎች የሚያስከትሉትን ጭንቀት እንዴት እናሸንፋለን?
ይሄን ቪዲዬ ብትሰሙ ቡዙ ቁምነገር ትገበያላችሁ
ለሌሎችም ያጋሩ