Get Mystery Box with random crypto!

. ይቅርታ አውቃለው አንቺን በማጣት ውስጥ ነፍሴን በድያለው በመቅረትሽ ምክንያት | ጨረቅረቃ

. ይቅርታ
አውቃለው
አንቺን በማጣት ውስጥ ነፍሴን በድያለው
በመቅረትሽ ምክንያት
ምን ያክል እንዳዘንኩ ጨረቃን ጠይቂያት
ያው ወታልሻለች
የልቤን ነግሪያት ፀፀቴን አይታለች
በያ ምሬካለው በይኝ
ካ'ምላኬ ልታረቅ
እንባዬንም ያብስ ፀሎቴ ይቀበለኝ
እጆቼን ያዚና ጥላቻን እንርታ
ውስጤ ደህና ይሁን ልቤም ልክ ትምታ
ለበደሌ ሁሉ አንቺዬ ይቅርታ
#እሙ_ሰላም