Get Mystery Box with random crypto!

ምን አለ ትዝታ በሌለ ትውስታ ቢጠፋ ማሰብ ባልታደለ ምን ነበር ትላንት ብሎ ባይኖር ያለፈን 'ረስተ | ጨረቅረቃ

ምን አለ
ትዝታ በሌለ
ትውስታ ቢጠፋ ማሰብ ባልታደለ
ምን ነበር
ትላንት ብሎ ባይኖር
ያለፈን 'ረስተው ዛሬን በተኖረ
ልጅነትን ናፍቀው እድሜ ባልመረረ
#እሙ_ሠላም