Get Mystery Box with random crypto!

ሰም'መረልኝ መሰል ከቤቱ የተሳልኩት ደጁ ተደፍቼ ፈር'ቼ የጠየቁት ዘመኔን ጠብቄ ይኸው ባይኔ አየሁ | ጨረቅረቃ


ሰም'መረልኝ መሰል ከቤቱ የተሳልኩት
ደጁ ተደፍቼ ፈር'ቼ የጠየቁት
ዘመኔን ጠብቄ ይኸው ባይኔ አየሁት
አላሳፈረኝም
ልመናዬ መና አልቀረ
ሰም'ሚም አዪ መሆኑን በኔ አስመሰከረ
ፀሎቴን ሰምቶኛል
ወዳጄን ጠይቄው 'ራሴን ሸልሞኛል
#እሙ_ሠላም