Get Mystery Box with random crypto!

CHANNEL 29

የቴሌግራም ቻናል አርማ channel29news — CHANNEL 29 C
የቴሌግራም ቻናል አርማ channel29news — CHANNEL 29
የሰርጥ አድራሻ: @channel29news
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.94K
የሰርጥ መግለጫ

For any Information related Things @Ch29Bot

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 261

2022-07-17 13:28:47
3.9K views10:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 12:30:27 ለአራት የትግራይ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች 3.4 ቢሊዮን ብር በጀት ተመደበ

የፌዴራሉ መንግሥት ለአራት የትግራይ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች 3.4 ቢሊዮን ብር በጀት መድቧል።

ይህ ገንዘብ የተመደበላቸው በትግራይ ክልል የሚኘኙ ዩኒቨርሲቲዎች መቐለ፣ አክሱም፣ አዲግራት እና ራያ ናቸው።

በክልሉ የሚገኙት እነዚህ ዩኒቨርሲቲዎች በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት ተማሪዎቻቸውን በትነው ትምህርት ያቋረጡ ሲሆን፣ የተበተኑት ተማሪዎቻቸውም በሌሎች የአገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርታቸውን እንዲቀጥሉ ተደርጓል።

ዩኒቨርሲቲዎቹ በዚህ ሁኔታ ላይ ቢገኙም፣ ተቋሞቹን የሚቆጣጠረው የትምህርት ሚኒስቴር በተያዘው የበጀት ዓመት ተማሪ የመቀበል አቅማቸውን የማሳደግ እቅድ ይዟል። ከተመደበው በጀት ከፊሉ ለዚሁ አላማ የሚውል ስለመሆኑም ነው የታወቀው።

በእቅዱ መሠረት መቐለ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎቹን ቁጥር በ500 የሚያሳድግ ሲሆን፣ ራያ ደግሞ በ3 ሺሕ 400 ይጨምራል።

በፌዴራል መንግሥት እና በትግራይ ክልል መንግስት መካከል የተካሄደውን ሁለት ዓመት የተቃረበና ለዩኒቨርሲቲዎቹ ተማሪዎች መበተን ሰበብ የሆነውን ጦርነት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት በቅርብ ቀናት መንግሥት ተደራዳሪዎቹን ይፋ ማድረጉ ይታወቃል።

ሁለቱ አካላት ጦርነቱን በሰላም ለመቋጨት ፍላጎታቸውን ቢያሳዩም፤ በአሸማጋዮቹ ማንነት ላይ ግን የጋራ አቋም አልያዙም።

AmbaDigital
4.5K views09:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 10:13:43
ኧረ ጥናት አያስፈልገውም
5.1K views07:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 08:58:32 ለተሰንበት ባመጣችው ወርቅ ደስ ብሎኛል... ግን ለ Careerዋ ስለማስብ እጂ ለጦብያ ስላመጣች ኣደለም....
5.4K views05:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 08:53:57 ለተሰንበት ባመጣችው ወርቅ ደስ ብሎኛል... ግን ለ Careerዋ ስለማስብ እጂ ለጦብያ ስላመጣች ኣደለም....
5.3K views05:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 08:51:47 የአሀዳዊያን አክቲቪስቶች አይን ያወጣ ጥላቻ እና ምቀኝነት ይገርማል፡፡ በአትሌት ለተሰንበት ግደይ ድል እንዳይደሰቱ፤ ትግራዋይ ናት፡፡ እናም ያላቸው ብቸኛ አማራጭ፤ የኦሮሞ ተወላጅ በሆነችው በሲፈን ሐሰን ሽንፈት መደሰት ነው፡፡

ቢሆንም አትሌት ሲፈን ሐሰን በጣም ታዋቂ አለምአቀፍ አትሌት ናት፡፡ በተደጋጋሚ ባስቆጠረችው ድሎች አለም የውቃታል፡፡ ይሁንና ይህ የዘቀጠና የቀነጨረ አስተሳስብ ነው፤ ለኢትዮጵያ መከራ ሆኖ የኖረው፤ እርግማን ነው!

Andinet Zeleke
5.4K views05:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 08:48:49
5.4K views05:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 20:07:04 ትግራይ ትስዕር | ሕደሩታ..
6.8K views17:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 19:31:51 ኸምዚ ኣይተፀበናን ነይርና ተዓንቂፍና ባ ገለ ኣይሰርሕን ድሕሪ ደጊም!
ህዝቢ ትግራይ ደጋጊምኩም እትስሓሓትሉ ቤተ ፈተነ ክኸውን ኣይንፈቅድን።

Fithawi Hirui
6.8K viewsedited  16:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 19:01:38
6.9K views16:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ