Get Mystery Box with random crypto!

CHAMPI⚽️N BET ETHIOPIA

የቴሌግራም ቻናል አርማ championbetet — CHAMPI⚽️N BET ETHIOPIA C
የቴሌግራም ቻናል አርማ championbetet — CHAMPI⚽️N BET ETHIOPIA
የሰርጥ አድራሻ: @championbetet
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.87K
የሰርጥ መግለጫ

ትክክለኛው የሻምፒዮን ቤት የቴሌግራም ቻናል
ከሐሰተኛ ተመሣሣይ ቻንሎች ይጠንቀቁ።
The Official CHAMPI⚽️N BET
Telegram Channel
በሃላፊነት ይወራረዱ 21
21 Bet Responsibly
ለተጨማሪ መረጃ
@CustomerSupportChampionBet
📞0985767778
📞0989909190

Join Our Channel
🏆⚽️🏀🏐🏈🎾🏓🎱🥊🎳🏒🎯

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-01-06 11:19:37
እንኳን ለገና በዓል አደረሳችሁ

ለክብራን ደንበኞቻችን
ለገና በዓል ሁሉም ሱቆቻችን ክፍት መሆናቸውን በአክብሮት እንገልፃለን።

CHAMPI N BET ETHIOPIA
Maximum win of 1,000,000 Birr

ለተጨማሪ መረጃዎች የቴሌግራም ገፃችንን
ቤተሰብ ይሁኑ
http://t.me/championbetET

መልካም በዓል ይሁንላችሁ
221 views08:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-05 12:45:24
SUPER Thursday EPL MATCH
THE BIG ONE
ለውርርድ ጠቃሚ መረጃዎች
ቼልሲ ከ ማንችስተር ሲቲ
ምሽት 5 ሰዓት [11:00 PM ]
BET ON http://www.championbet.et

እጅግ ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ በ19ተኛ ሳምንት መርሃግብሮቹ ቀጥሎ ሲካሄድ እጅግ ተጠባቂውን ፍልሚያ ያስመለክተናል። በአዲሱ አሰልጣኛቸው ግርሃም ፖተር ስር ውጤት እየቀናቸው የማይገኘው ቼልሲዎች በሜዳቸው ከማንችስተር ሲቲዎች ጋር ይፋለማሉ።

በተለይም ማንችስተር ሲቲዎች ይህንን ፍልሚያ በእጅጉ መርታት ይፈልጋሉ ለእዚህም ዋነኛ ምክንያታቸው መሪው አርሰናል ነጥብ መጣሉን ተከትሎ ያላቸውን የነጥብ ልዩነት ለማጥበብ እድሉን መጠቀም ስላለባቸው ነው። ሁለቱ ቡድኖች ከእዚህ ቀደም በነበሯቸው የእርስ በእርስ ግንኙነቶች፦ 0-2 ፣ 0-1 ፣ 0-1 ፣ 1-0 እና 2-1 ።

ወቅታዊ አቋም፦ ባለሜዳዎቹ ቼልሲዎች በነበሯቸው የአለፉት 5 ጨዋታዎች L,L,L,W,D.....ማንችስተር ሲቲዎች በበኩላቸው L,W,W,W,D......ብዙዎች ይህንን ፍልሚያ ሲቲዎች ይረቱታል ሲሉ ቅድሚያ ግምታቸውን ሰጥተዋል እናንተስ ምን ታስባላቹሁ ?

አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

www.championbet.et
T.me/championbetET
ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
204 viewsedited  09:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-04 13:58:19
SUPER Wednesday EPL MATCH
ለውርርድ ጠቃሚ መረጃዎች
ክርስታል ፓላስ ከ ቶትንሀም
ምሽት 5 ሰዓት [11:00Pm ]
BET ON http://www.championbet.et

ተጠባቂው የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ በ19ተኛ ሳምንት ማገባደጃ ጨዋታዎቹ ቀጥሎ ሲካሄድ በፓትሪክ ቬይራ እየተመሩ በ22 ነጥቦች 11ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡት ክርስታል ፓላሶች በሜዳቸው እና በደጋፊያቸው ፊት ከሰሞኑ በእጅጉ የውጤት ቀውስ ውስጥ ከገቡት ቶትንሀሞች ጋር ይፋለማሉ።

ቶትንሀሞች 17 ጨዋታዎች ተጫውተው በ30 ነጥቦች 16 ጨዋታዎች ብቻ ከአደረጉት ዩናይትዶች በ2 ነጥቦች አንሰው 5ተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል። ሁለቱ ቡድኖች ከእዚህ ቀደም በነበሯቸው 5 የእርስ በእርስ ግንኙነቶች፦ 0-3 ፣ 3-0 ፣ 4-1 ፣ 1-1 እና 1-1 ።

ወቅታዊ አቋም፦ ባለሜዳዎቹ ክርስታል ፓላሶች በአለፉት 5 ጨዋታዎች D,L,W,L,W......ቶትንሀሞች በበኩላቸው W,W,D,D,L......ብዙዎች በእዚህ ፍልሚያ ከ1.5 በላይ ጎል ይቆጠራል ሲሉ ግምታቸውን አስቀምጠዋል እናንተስ ምን ታስባላቹሁ ?

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

Website- www.championbet.et
Telegram- T.me/championbetET
ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly\
162 views10:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-03 13:57:45
SUPER TUESDAY EPL MATCH
THE BIG ONE
ለውርርድ ጠቃሚ መረጃዎች
አርሰናል ከ ኒውካስል ዩናይትድ
10:45 PM [ምሽት 4:45]
BET ON http://www.championbet.et

ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ በ19ተኛ ሳምንት መርሃግብሮቹ ቀጥሎ ሲካሄድ እጅግ ተጠባቂውን ፍልሚያ በኤምሬትስ ያስመለክተናል።ፕርሚየር ሊጉን በ43 ነጥቦች አሁን ላይ ተደላድለው እየመሩ የሚገኙት አርሰናሎች በእጅጉ ይፈትኗቸዋል ተብሎ እየተጠበቁ ከሚገኙ ኒውካስል ዩናይትዶች ጋር ይፋለማሉ።

በእዚህ አመት በድንቅ ብቃት ላይ የሚገኙት ኒውካስሎች በ34 ነጥቦች 3ተኛ ደረጃ ላይ የሚገኙ ሲሆን ከአርሰናል ያላቸውን የነጥብ ልዩነት ወደ 6 ዝቅ ለማድረግ ይፋለማሉ። ሁለቱ ቡድኖች ከእዚህ ቀደም በነበሯቸው የእርስ በእርስ ግንኙነቶች፦ 0-2 ፣ 2-0 ፣ 2-0 ፣ 3-0 እና 2-0 ።

ወቅታዊ አቋም፦ ባለሜዳዎቹ አርሰናሎች በአለፉት 5 ጨዋታዎች W,W,L,W,W.....ኒውካስል ዩናይትዶች በበኩላቸው W,W,W,W,D......ብዙዎች በእዚህ ፍልሚያ ሁለቱም ግብ ያስቆጥራሉ እና ይሸናነፋሉ ሲሉ ግምታቸውን አስቀምጠዋል እናንተስ ምን ታስባላቹሁ ?

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
160 views10:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-02 20:10:27
ለክቡራን ደንበኞቻችን

አስደሳች ዜና
ከቻፓ ጋር አብረን መስራት መጀመራችንን ስንገልፅ በታላቅ አክብሮት ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
173 views17:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-02 09:23:41
CLASSIC MONDAY EPL MATCH
ለውርርድ ጠቃሚ መረጃዎች
ብሬትፎርድ ከ ሊቨርፑል
ምሽት 2:30 [8:30Pm]
BET ON http://www.championbet.et

ሁለተኛ ቀኑን በያዘው በአዲሱ አመት 2023 የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ በ20ኛ ሳምንት መርሃግብሮቹ ቀጥሎ ሲካሄድ በዝውውር ገቢያው ከምንጊዜውም ተቀናቃኛቸው መዳፍ ጋክፖን የመነተፉት ሊቨርፑሎች ከሜዳቸው ውጪ ለማሸነፍ እጅግ አስቸጋሪ የሆኑት ብሬንትፎርዶች ይገጥማሉ።

በእዚህ አመት 16 ጨዋታዎች በማድረግ በ28 ነጥቦች 6ተኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡት ሊቨርፑሎች ይህንን ፍልሚያ መርታትን በእጅጉ ይፈልጉታል።ሁለቱ ቡድኖች ከእዚህ ቀደም በሁለት አጋጣሚዎች ነው እርስ በእርስ ፍልሚያን አድርገው የነበረው በ2021 እና በ2022 በመጀመሪያው 3 ለ 3 ሲለያዩ በሁለተኛው ሊቨርፑሎች በአንፊልድ 3 ለ 0 መርታት ችለዋል።

ወቅታዊ አቋም፦ ባለሜዳዎቹ ብሬንትፎርዶች በአለፉት 5 ጨዋታዎች L,L,D,D,W.....ሊቨርፑሎች በበኩላቸው L,L,L,W,W.....ብዙዎች በእዚህ ፍልሚያ ከ2.5 በላይ ግቦች ይቆጠራሉ ሲሉ ግምታቸውን አስቀምጠዋል እናንተስ ምን ትላላችሁ ?

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview


Telegram- http://T.me/championbetET
ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
171 views06:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ