Get Mystery Box with random crypto!

SUPER Wednesday EPL MATCH ለውርርድ ጠቃሚ መረጃዎች ክርስታል ፓላስ ከ ቶት | CHAMPI⚽️N BET ETHIOPIA

SUPER Wednesday EPL MATCH
ለውርርድ ጠቃሚ መረጃዎች
ክርስታል ፓላስ ከ ቶትንሀም
ምሽት 5 ሰዓት [11:00Pm ]
BET ON http://www.championbet.et

ተጠባቂው የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ በ19ተኛ ሳምንት ማገባደጃ ጨዋታዎቹ ቀጥሎ ሲካሄድ በፓትሪክ ቬይራ እየተመሩ በ22 ነጥቦች 11ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡት ክርስታል ፓላሶች በሜዳቸው እና በደጋፊያቸው ፊት ከሰሞኑ በእጅጉ የውጤት ቀውስ ውስጥ ከገቡት ቶትንሀሞች ጋር ይፋለማሉ።

ቶትንሀሞች 17 ጨዋታዎች ተጫውተው በ30 ነጥቦች 16 ጨዋታዎች ብቻ ከአደረጉት ዩናይትዶች በ2 ነጥቦች አንሰው 5ተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል። ሁለቱ ቡድኖች ከእዚህ ቀደም በነበሯቸው 5 የእርስ በእርስ ግንኙነቶች፦ 0-3 ፣ 3-0 ፣ 4-1 ፣ 1-1 እና 1-1 ።

ወቅታዊ አቋም፦ ባለሜዳዎቹ ክርስታል ፓላሶች በአለፉት 5 ጨዋታዎች D,L,W,L,W......ቶትንሀሞች በበኩላቸው W,W,D,D,L......ብዙዎች በእዚህ ፍልሚያ ከ1.5 በላይ ጎል ይቆጠራል ሲሉ ግምታቸውን አስቀምጠዋል እናንተስ ምን ታስባላቹሁ ?

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

Website- www.championbet.et
Telegram- T.me/championbetET
ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly\