Get Mystery Box with random crypto!

SUPER TUESDAY EPL MATCH THE BIG ONE ለውርርድ ጠቃሚ መረጃዎች አር | CHAMPI⚽️N BET ETHIOPIA

SUPER TUESDAY EPL MATCH
THE BIG ONE
ለውርርድ ጠቃሚ መረጃዎች
አርሰናል ከ ኒውካስል ዩናይትድ
10:45 PM [ምሽት 4:45]
BET ON http://www.championbet.et

ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ በ19ተኛ ሳምንት መርሃግብሮቹ ቀጥሎ ሲካሄድ እጅግ ተጠባቂውን ፍልሚያ በኤምሬትስ ያስመለክተናል።ፕርሚየር ሊጉን በ43 ነጥቦች አሁን ላይ ተደላድለው እየመሩ የሚገኙት አርሰናሎች በእጅጉ ይፈትኗቸዋል ተብሎ እየተጠበቁ ከሚገኙ ኒውካስል ዩናይትዶች ጋር ይፋለማሉ።

በእዚህ አመት በድንቅ ብቃት ላይ የሚገኙት ኒውካስሎች በ34 ነጥቦች 3ተኛ ደረጃ ላይ የሚገኙ ሲሆን ከአርሰናል ያላቸውን የነጥብ ልዩነት ወደ 6 ዝቅ ለማድረግ ይፋለማሉ። ሁለቱ ቡድኖች ከእዚህ ቀደም በነበሯቸው የእርስ በእርስ ግንኙነቶች፦ 0-2 ፣ 2-0 ፣ 2-0 ፣ 3-0 እና 2-0 ።

ወቅታዊ አቋም፦ ባለሜዳዎቹ አርሰናሎች በአለፉት 5 ጨዋታዎች W,W,L,W,W.....ኒውካስል ዩናይትዶች በበኩላቸው W,W,W,W,D......ብዙዎች በእዚህ ፍልሚያ ሁለቱም ግብ ያስቆጥራሉ እና ይሸናነፋሉ ሲሉ ግምታቸውን አስቀምጠዋል እናንተስ ምን ታስባላቹሁ ?

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly