2022-07-08 13:50:04
ጥቅሙ
ሞባይል ዳታ ሲጠቀሙ ብዙ ብር መብላት ያቆማል።
ስልክዎ ባላስፈላጊ ማህደር ወይም ፋይል አይሞላም።
ስልክዎ ከመዘግየት ይታደጋል።
የሚቀጥለውን ደረጃዎች በመከተል የሚበላዎትን ብር በትንሹ ከግማሽ በላይ መቀነስ ይችላሉ።
1. የቴሌግራም ሲቲንግ ውስጥ ይግቡ።
2. ከጥለው ዳታ ኤንድ እስቶሬጅ (Data and storage) ውስጥ ከገቡ በኋላ Automatics using media download ያሉትን ዝርዝሮች ላይ፦
2.1 when using mobile data የሚል ያገኛሉ፤ ከዛም በማጥፋት ቀጥታ እንዳያወርድ ወይም ዳውንሎድ እንዳያደርግ ማድረግ ይችላሉ። መርጠው ማድረግ ከፈለጉ ደግሞ ይጫኑት እና የሚፈልጉትን ማለትንም ፎቶ፣ ቪዲዎ፣ ወይም ማህደር በቀጥታ እንዲያወርድ ማድረግ ይችላሉ።
እኔ የምመክርዎት ሁሉንም አጥፍተው፤ ሲፈልጉ ብቻ ማውረድ ይችላሉ።
2.2 when connected on Wi-Fi የሚለዉንም ቢያጠፉት፤ ስልክዎ ባላስፈላጊ ማህደር ከመሞላት ይታደጋል።
2.3 Auto-play media ያሉትን ዝርዝሮች ጋ ሁሉንም ያጥፉ፤ የዚ ጥቅም ከጥታ የሆነ ቻናል ወይም ሰው የላከልዎትን ማህደሮች ከጥታ እንዲያጫውን ማድረግ ነው። ስለሆነም ከጥታ በሚጫወትበት ሰዓት ብር ሊባላዎት ሲለሚችል ቀጥታ እንዳይጫዎት በማድረግ እራስዎ የሚፈልጉትን ማህደር ብቻ ማጫዎት ይችላሉ።
ሁሉንም አድርገው ከጨረሱ በኋላ ሲጠቀሙ እራስዎ ማውረድም ሆነ ማጫዎት ይችላሉ።
ስልክዎን ያላግባብ ብር እንዳይበላዎ እና ስልክዎ እንዳይጨናነቅ ያድርጉ።
#Tips
_______________________
ያሉበት ቦታ ሁነው ወረፋ ይያዙ። [ https://bit.ly/364ftaE ]
…
#TECNO #INFINIX #itelmobile
#CarlcareService
#YesWeCare
2.3K views10:50