ስልክዎ ዋስታና ካለው እና በራሱ ችግር ማለትም እርስዎ ምንም ሳያደርጉት ከተበላሸ ያለምንም ክፋያ መጥተው ማሰራት ይችላሉ። ካርልኬር ህጋዊ የቴክኖ፣ አይቴ፣ እና ኢንፊኒክስ የጥገና ማዕከል ነው። ለበለጠ መረጃ የፌስቡክ ገፃችንን ይከተሉን። … #TECNO #INFINIX #itelmobile #CarlcareService #YesWeCare! 5.1K views12:39