Get Mystery Box with random crypto!

Bunna Bank

የቴሌግራም ቻናል አርማ bunnabanksc — Bunna Bank B
የቴሌግራም ቻናል አርማ bunnabanksc — Bunna Bank
የሰርጥ አድራሻ: @bunnabanksc
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.11K
የሰርጥ መግለጫ

Welcome to Bunna Bank s.c. The best multinational financial service provider based in Ethiopia.

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-07-06 12:26:23
2.3K views09:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 16:47:58
እንኳን ደስ አለን!!

እርስዎ ሩቅ ሳይሄዱ እኛ ወደደጃፍዎ ይበልጥ እየቀረብን ነው !

ባንካችን በሁሉም ስፍራ ተደራሽነቱን በይበልጥ ለማስፋት እያደረገ ባለው ፈጣን እንቅስቃሴ በቅርቡ አገልግሎት መስጠት ከጀመሩት በርካታ ቅርንጫፎቻችን በተጨማሪ ዘጠኝ አዳዲስ ቅርንጫፎቻችን ተከፍተው ስራ ጀምረዋል !!

በመዲናችን አዲስ አበባ ብቻ አዳዲሶቹ
የሺ ደበሌ፣ ምን አለሽ ተራ፣ ቅዱስ ያሬድ አደባባይ፣የካ ሚካኤል፣ ቱሉ ዲምቱ አደባባይ እና ጎፋ መብራት የተሰኙ አዳዲስ ቅርንጫፎቻችን አሁን ለአገልግሎት ክፍት ናቸው።
አለም ከተማ፣ መንዲዳ እና መሀል ሜዳ ቅርንጫፎቻችን ደግሞ በክልል ከተሞች ለደንበኞች ክፍት ሆነው ቀልጣፋ የባንክ አገልግሎቶችን መስጠት ጀምረዋል፡፡

ባንካችን ይበልጥ ወደናንተ በመቅረቡ ደስታ እየተሰማው በነዚህ አካባቢዎች የምትገኙ ደንበኞቻችን ሁሉ የቀልጣፋ አገልግሎቶቻችን ተጠቃሚ እንድትሆኑ በአክብሮት እንጋብዛለን፡፡

ቡና ባንክ
የባለራዕዮች ባንክ!
5.5K views13:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 11:00:04
2.3K views08:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ