Get Mystery Box with random crypto!

Bunna Bank

የቴሌግራም ቻናል አርማ bunnabanksc — Bunna Bank B
የቴሌግራም ቻናል አርማ bunnabanksc — Bunna Bank
የሰርጥ አድራሻ: @bunnabanksc
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.11K
የሰርጥ መግለጫ

Welcome to Bunna Bank s.c. The best multinational financial service provider based in Ethiopia.

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-26 16:01:09
2.1K views13:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 15:21:22
2.3K views12:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 14:53:28
2.2K views11:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 12:36:52
2.5K views09:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 08:44:03
መስከረም 29 ለሚደረገው የኢትዮጲያ ቡና የቤተሰብ 6ኛ ዙር ሩጫ ትኬት ይዘዋል?
ለአዋቂ 500 ብር
ለህጻናት 450 ብር
በፍቅር በደስታ በሳቅ በጫወታ ታጅቦ በአዲስ አበባ ጎዳና ላይ ለሚተመው የቡና እሩጫ ተሳታፊ መሆኖን ያረጋግጡ፡፡
ነሀሴ 1 የጀመረው የትኬት ሽያጭ ነሀሴ 30 ያበቃል፡፡
የመሮጫ ትኬቱ
በሁሉም የቡና ባንክ ቅርንጫፎች
በክለቡ ፅ/ቤት
በደጋፊ ማህበሩ ፅ/ቤት
2.5K views05:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 14:20:19
“የላ ሳውላ እና መካኒሳ ቆሬ” ቅርንጫፎች ስራ ጀምረዋል

ባንካችን 371ኛው ቅርንጫፉን “የላ ሳውላ” ሲል ሰይሞ ለክቡራን ደንበኞቹ ክፍት አድርጓል፡፡ የላ ሳውላ ቅርንጫፍ በደቡብ ብሄሮች ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ክልል ጎፋ ዞን ሳውላ ከተማ ተከፍቶ ደንበኞቹን ማገልገል ጀምሯል፡፡

“መካኒሳ ቆሬ” ቅርንጫፍ ደግሞ የባንካችን 372ኛው ቅርንጫፍ ሆኖ በመዲናችን አዲስ አበባ ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ላይ ለክቡራን ደንበኞቹ ክፍት ሆኗል፡፡
ባንካችን ይበልጥ ወደናንተ በመቅረቡ ደስታ እየተሰማው በነዚህ የአገራችን አካባቢዎች የምትገኙ ደንበኞቻችን የቀልጣፋ አገልግሎቶቻችን ተጠቃሚ እንድትሆኑ በአክብሮት እንጋብዛለን ፡፡
2.5K views11:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 10:40:06
2.3K views07:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 15:10:15
2.5K views12:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 11:23:30
መጥታችሁ ጎብኙን!!

ለ2015 ዓዲስ አመት በኤግዚቢሽን ማዕከል በተዘጋጀው እና በደማቅ ሁኔታ በተከፈተው ባዛር ላይ ቡና ባንክም ተሳታፊ ነው። ለማንኛውም የባንክ አገለግሎት ፍላጎታችሁ በኤግዚቢሽን ማዕከል የከተመው የቡና ባንክ የሽያጭና ፕሮሞሽን ቡድን ሊያገለግላችሁ ዝግጁ ሆኖ እየጠበቃችሁ ነው። ስለቡና ባንክ አጓጊ ጥቅም የሚያስገኙ አገልግሎቶች የተሟላ መረጃ የሚሰጧችሁ ባልደረቦቻችን ለጥያቄዎቻችሁ ሁሉ በቂ ምላሽ ለመስጠት ዝግጁ ናቸው። ለአዲስ አመት ባዛር ጉብኝትም ይሁን ሸመታ ወደኤግዚቢሽን ማዕከል ከቤተሰብዎ ጋር ብቅ ካሉ ቡና ባንክን ሳይጎበኙ እንዳይመለሱ እንመክራለን።

መልካም ቀን ይሁንልዎ!

ቡና ባንክ
የባለራዕዮች ባንክ !!
3.0K views08:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 15:58:07
993 views12:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ