Get Mystery Box with random crypto!

ለሚመለከተው ሁሉ እንደሚታወቀው ዩኒቨርሲቲያችን የፕሬዚዳንትነት ክፍት የሥራ መደብ አምልካቾችን | Bule Hora University

ለሚመለከተው ሁሉ

እንደሚታወቀው ዩኒቨርሲቲያችን የፕሬዚዳንትነት ክፍት የሥራ መደብ አምልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ከቀን 20/10/2015 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት አሥራ ተከታታይ የሥራ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ በተለያዩ ሚዲያና ጋዜጦች እስካሁን እያሳወጀ መቆየቱ ይታወቃል።
በመሆኑ ለቦታው ብቁ የሆናቹ አመልካቾች ማስታወቂያው የሚያበቃበት ቀን 4/11/2015 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 መሆኑን አውቃችሁ ማስታወቂያ ላይ በተገለፁት አድራሻዎች አስፈላጊውን የትምህርት ማስረጃዎቻቹን እንድታቀረቡ እናሳስባለን::

ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ቅጥር እና ምረጫ ኮሚቴ