Get Mystery Box with random crypto!

ሐምሌ 03/2015 ዓ.ም በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ለ2015 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች የሚሰጠው የመውጫ | Bule Hora University

ሐምሌ 03/2015 ዓ.ም
በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ለ2015 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች የሚሰጠው የመውጫ ፈተና (Exit exam) መሰጠት ተጀምሯል፡፡

ትምህርት ሚኒስቴር ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ ከዩኒቨርሲቲ የሚመረቁ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና መውሰድ አለባቸዉ በሚል ያስተላለፈውን መመሪያ ተከትሎ በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲም ፈተናው የተጀመረ ሲሆን ዛሬ ማለትም ሐምሌ 03/2015 በጠዋቱ ፈረቃ 333 ተማሪዎች ለፈተና የተቀመጡ ሲሆን በከሰዓቱ ፈረቃም 416 ተማሪዎች ይፈተናሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ