Get Mystery Box with random crypto!

ሰኔ 02/2015 የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ማህበራዊ ሣይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ በሱሮ ወረዳ ለሚገኝ ሜዲ | Bule Hora University

ሰኔ 02/2015
የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ማህበራዊ ሣይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ በሱሮ ወረዳ ለሚገኝ ሜዲባ በርጉዳ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ለአቅመ ደካማ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡
ድጋፉ የተገኘዉ የማህበራዊ ሣይንስና ሥነ-ሰብ ኮሌጅ ዉስጥ መ/ር የሆኑት ዶ/ር Sinarayar Britto ካናዳ ሀገር ከሚገኝ OFT (Ontario Teachers Federation) ጋር በመነጋገር የተገኘ ሲሆን የኮሌጁ ዲን የሆኑት መ/ር ሾልሳ ጂሎ በት/ቤቱ በመገኘት የትምህርት ቁሳቁስ በማስረከብ ለተማሪዎቹም መልዕክት አስተላልፏል፡፡
ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ